ኢትዮጵያ እና ሕንድ በፋይናንስ እና በባንክ ዘርፍ ትብብር ለማድረግ ተስማሙ

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ እና ሕንድ በፋይናንስ እና በባንክ ዘርፍ ትብብር ለማድረግ ተስማሙ
ኢትዮጵያ እና ሕንድ በፋይናንስ እና በባንክ ዘርፍ ትብብር ለማድረግ ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.09.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ሕንድ በፋይናንስ እና በባንክ ዘርፍ ትብብር ለማድረግ ተስማሙ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ በሙምባይ ከተካሄደው የብሪክስ የፋይናንስ ሚኒስትሮች እና ማዕከላዊ ባንክ ገዥዎች ስብሰባ ጎን ለጎን ከሕንድ ሪዘርቭ ባንክ ገዥ ሽሪ ሳንጃይ ማልሆትራ ጋር  ውይይት አድርገዋል።

በውይይቱም ሊተገበሩ የሚችሉ የትብብር መስኮችን ለይቶ የሚያጠና የጋራ ቴክኒካል ቡድን ለማቋቋም ተስማምተዋል።

ስብሰባው በሁለቱ ሀገራት መካከል እየጎለበተ የመጣውን የኢኮኖሚ እና የፋይናንስ ትብብር የሚያንጸባርቅ ነው ሲል በኢትዮጵያ የሕንድ ኤምባሲ አስታውቋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0