https://amh.sputniknews.africa/20260911/5192818.html
አፍሪካ እየተለወጠች ነው፤ አኅጉሪቷ የሚገባትን ሚና የምትረከብበት ጊዜ አሁን ነው - የቶጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አፍሪካ እየተለወጠች ነው፤ አኅጉሪቷ የሚገባትን ሚና የምትረከብበት ጊዜ አሁን ነው - የቶጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ እየተለወጠች ነው፤ አኅጉሪቷ የሚገባትን ሚና የምትረከብበት ጊዜ አሁን ነው - የቶጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር"በልማት፣ በሕዝብ የኑሮ ደረጃ ለውጥ፣ በትምህርት ጥራት፣ በንጹሕ የመጠጥ ውኃ፣ በኤሌክትሪክና በኃይል አቅርቦት ረገድ ማዕከል ሆነን... 11.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-11T11:32+0300
2026-09-11T11:32+0300
2026-09-11T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0b/5192665_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_52b260ebc409a5d8d598ca9d43e5b565.jpg
አፍሪካ እየተለወጠች ነው፤ አኅጉሪቷ የሚገባትን ሚና የምትረከብበት ጊዜ አሁን ነው - የቶጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር"በልማት፣ በሕዝብ የኑሮ ደረጃ ለውጥ፣ በትምህርት ጥራት፣ በንጹሕ የመጠጥ ውኃ፣ በኤሌክትሪክና በኃይል አቅርቦት ረገድ ማዕከል ሆነን መገኘት አለብን" ሲሉ ሮበርት ዱሴ ስለ አፍሪካ አዲስ የዓለም ካርታ ቦታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባላት "አፍሪካ ሁለቱን ወንበሮቿን የምትረከብበት ጊዜ አሁን መሆኑን መገንዘብ አለባቸው" ሲሉም አክለዋል። "ወንበሮቻችንን የምንረከብበት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው፤ ይህም እጅግ በጣም ወሳኝ ነው።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ እየተለወጠች ነው፤ አኅጉሪቷ የሚገባትን ሚና የምትረከብበት ጊዜ አሁን ነው - የቶጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ እየተለወጠች ነው፤ አኅጉሪቷ የሚገባትን ሚና የምትረከብበት ጊዜ አሁን ነው - የቶጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2026-09-11T11:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0b/5192665_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6c9315d6db11d10b3ffae81a66652b63.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ እየተለወጠች ነው፤ አኅጉሪቷ የሚገባትን ሚና የምትረከብበት ጊዜ አሁን ነው - የቶጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
11:32 11.09.2026 (የተሻሻለ: 11:34 11.09.2026) አፍሪካ እየተለወጠች ነው፤ አኅጉሪቷ የሚገባትን ሚና የምትረከብበት ጊዜ አሁን ነው - የቶጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
"በልማት፣ በሕዝብ የኑሮ ደረጃ ለውጥ፣ በትምህርት ጥራት፣ በንጹሕ የመጠጥ ውኃ፣ በኤሌክትሪክና በኃይል አቅርቦት ረገድ ማዕከል ሆነን መገኘት አለብን" ሲሉ ሮበርት ዱሴ ስለ አፍሪካ አዲስ የዓለም ካርታ ቦታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባላት "አፍሪካ ሁለቱን ወንበሮቿን የምትረከብበት ጊዜ አሁን መሆኑን መገንዘብ አለባቸው" ሲሉም አክለዋል።
"ወንበሮቻችንን የምንረከብበት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው፤ ይህም እጅግ በጣም ወሳኝ ነው።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X