ሊቱዌኒያ የኒውክሌር መሣሪያዎችን ካስተናገደች የሩሲያ የኒውክሌር መሣሪያዎች ኢላማ ትሆናለች - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaሊቱዌኒያ የኒውክሌር መሣሪያዎችን ካስተናገደች የሩሲያ የኒውክሌር መሣሪያዎች ኢላማ ትሆናለች - ክሬምሊን
ሊቱዌኒያ የኒውክሌር መሣሪያዎችን ካስተናገደች የሩሲያ የኒውክሌር መሣሪያዎች ኢላማ ትሆናለች - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.09.2026
ሰብስክራይብ

ሊቱዌኒያ የኒውክሌር መሣሪያዎችን ካስተናገደች የሩሲያ የኒውክሌር መሣሪያዎች ኢላማ ትሆናለች - ክሬምሊን

 

"ሊቱዌኒያ የኒውክሌር መሣሪያ ስምሪት ላይ የጣለችውን እገዳ ለማንሳት መፈለጓ፤ ተጨማሪ መካካርን ያስከትላል" ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።

ዲሚትሪ ፔስኮቭ በመግለጫቸው ያነሷቸው ሌሎች ነጥቦች፦

ፑቲን ከዓለም መሪዎች ጋር የሚያደርጉትን ስብሰባ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ዙሪያ ያለውን ሁኔታ ለማስረዳት ይጠቀሙበታል።

ሩሲያ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ለዩክሬን የሰላም ንግግር መድረክ ለመሆን ዝግጁ ናት የሚል እምነት አላት።

ሩሲያ በኢራን እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መካከል ያሉ አለመግባባቶችን ለመፍታት ለማገዝ እየሞከረች ነው።

ከእስያ-ፓስፊክ ኢኮኖሚ ጉባኤ ጎን ለጎን በሩሲያ፣ በአሜሪካ እና በቻይና መሪዎች መካከል ስብሰባ የማካሄድ እቅድ እስካሁን አልተያዘም።

ፑቲን በኤፔክ የትብብር ጉባኤ ከጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር የመገናኘታቸው ዕድል አነስተኛ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0