አፍሪካ እንደ አኀጉር በአንድ ድምፅ ስትናገር በእርግጠኝነት ድሉ የእኛ ይሆናል - የቶጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

አፍሪካ እንደ አኀጉር በአንድ ድምፅ ስትናገር በእርግጠኝነት ድሉ የእኛ ይሆናል - የቶጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

"በኒውዮርክ ወጥ ድምፅ ስለነበረን እና በሌሎች ክልሎች ከሚገኙ ወዳጆቻችን ጋር ስለተወያየን የአፍሪካ ኀብረት 'የሜርኬተር ካርታ' ውድቅ እንዲደረግ ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ የ164 ሀገራትን ድጋፍ አግኝቷል" ብለዋል።

አፍሪካውያን በአኀጉራቸው ሊኮሩ እና የራሳቸውን ውሳኔ ሊወስኑ ይገባል ሲሉም አፅንኦት ሰጥተዋል።

"ከአፍሪካ ውጭ ያለ አካል ምን ማድረግ እንዳለብን ትዕዛዝ እንዲሰጠን ልንጠብቅ አይገባም።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0