https://amh.sputniknews.africa/20260911/5189822.html
የወቅቱ የአየር ንብረት ፋይናንስ መዋቅር የአፍሪካን ጥቅም ታሳቢ ሳያደርግ የተቋቋመ ነው - የአየር ንብረት ደህንንት ባለሙያ
የወቅቱ የአየር ንብረት ፋይናንስ መዋቅር የአፍሪካን ጥቅም ታሳቢ ሳያደርግ የተቋቋመ ነው - የአየር ንብረት ደህንንት ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የወቅቱ የአየር ንብረት ፋይናንስ መዋቅር የአፍሪካን ጥቅም ታሳቢ ሳያደርግ የተቋቋመ ነው - የአየር ንብረት ደህንንት ባለሙያአፍሪካ በተባበረ ድምፅ የሰሜናዊው ዓለም በአየር ንብረት ፋይናንስ ዙሪያ የገባውን ቃል እንዲያከብር ማስገደድ አለባት ሲሉ የአየር... 11.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-11T08:10+0300
2026-09-11T08:10+0300
2026-09-11T08:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0b/5189669_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_7397dc554edf5cb037c21ff2bdfdec98.jpg
የወቅቱ የአየር ንብረት ፋይናንስ መዋቅር የአፍሪካን ጥቅም ታሳቢ ሳያደርግ የተቋቋመ ነው - የአየር ንብረት ደህንንት ባለሙያአፍሪካ በተባበረ ድምፅ የሰሜናዊው ዓለም በአየር ንብረት ፋይናንስ ዙሪያ የገባውን ቃል እንዲያከብር ማስገደድ አለባት ሲሉ የአየር ንብረት ደህንነት ባለሙያው ታቢ ጆዳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።"ከአፍሪካ ፖለቲካዊ አመራር ደግሞ ጠንካራ ድምጽ ይጠይቃል። በዚህ ሳይወሰን አፍሪካ-ተኮርና በአፍሪካ የሚመራ የአየር ንብረት ፋይናንስ መዋቅር መፈጠር አለበት።" ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የወቅቱ የአየር ንብረት ፋይናንስ መዋቅር የአፍሪካን ጥቅም ታሳቢ ሳያደርግ የተቋቋመ ነው - የአየር ንብረት ደህንንት ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የወቅቱ የአየር ንብረት ፋይናንስ መዋቅር የአፍሪካን ጥቅም ታሳቢ ሳያደርግ የተቋቋመ ነው - የአየር ንብረት ደህንንት ባለሙያ
2026-09-11T08:10+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/0b/5189669_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_a6e48e5242245a9de759353dac63e7a8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የወቅቱ የአየር ንብረት ፋይናንስ መዋቅር የአፍሪካን ጥቅም ታሳቢ ሳያደርግ የተቋቋመ ነው - የአየር ንብረት ደህንንት ባለሙያ
08:10 11.09.2026 (የተሻሻለ: 08:14 11.09.2026) የወቅቱ የአየር ንብረት ፋይናንስ መዋቅር የአፍሪካን ጥቅም ታሳቢ ሳያደርግ የተቋቋመ ነው - የአየር ንብረት ደህንንት ባለሙያ
አፍሪካ በተባበረ ድምፅ የሰሜናዊው ዓለም በአየር ንብረት ፋይናንስ ዙሪያ የገባውን ቃል እንዲያከብር ማስገደድ አለባት ሲሉ የአየር ንብረት ደህንነት ባለሙያው ታቢ ጆዳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"ከአፍሪካ ፖለቲካዊ አመራር ደግሞ ጠንካራ ድምጽ ይጠይቃል። በዚህ ሳይወሰን አፍሪካ-ተኮርና በአፍሪካ የሚመራ የአየር ንብረት ፋይናንስ መዋቅር መፈጠር አለበት።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X