https://amh.sputniknews.africa/20260910/5415080.html
ቱሪዝም በኢትዮጵያ፡ ካልተነካ እምቅ አቅም ወደ ዓለም አቀፍ ዕድል
ቱሪዝም በኢትዮጵያ፡ ካልተነካ እምቅ አቅም ወደ ዓለም አቀፍ ዕድል
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የአፍሪካ ሃይትስ ፕሮግራም ሁለት ወቅታዊና ተመጋጋቢ የቱሪዝምና የባህል ጉዳዮችን እንዳስሳለን።በክፍል አንድ፣ የኢትዮጵያን የቱሪዝም አቅም፣ በዘርፉ ያሉ እድሎች እና ሀገራችን ከዚህ ዘርፍ ሊያገኘችው የሚገባውን ጥቅም እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል... 10.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-10T21:39+0300
2026-09-10T21:39+0300
2026-09-30T15:39+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5414922_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_6d03ec27b594a627f87b05b41a7d608d.png
ቱሪዝም በኢትዮጵያ፡ ካልተነካ እምቅ አቅም ወደ ዓለም አቀፍ ዕድል
Sputnik አፍሪካ
ቱሪዝም በኢትዮጵያ፡ ካልተነካ እምቅ አቅም ወደ ዓለም አቀፍ ዕድል
በዛሬው የአፍሪካ ሃይትስ ፕሮግራም ሁለት ወቅታዊና ተመጋጋቢ የቱሪዝምና የባህል ጉዳዮችን እንዳስሳለን።በክፍል አንድ፣ የኢትዮጵያን የቱሪዝም አቅም፣ በዘርፉ ያሉ እድሎች እና ሀገራችን ከዚህ ዘርፍ ሊያገኘችው የሚገባውን ጥቅም እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል እንቃኛለን።በክፍል ሁለት ደግሞ የመስከረም ወር የባህል ድምቀቶችን፣ በተለይም የመስቀል በዓልን፣ ባህላዊ እሴቱን እና ለቱሪዝም ዘርፉ ያለውን ፋይዳ እንዳስሳለን።ታከሌ ኛሜ፣ የቱሪዝም ባለሙያ በሁለቱም ክፍሎች በመሳተፍ፣ በቱሪዝም ዘርፉ ያሉ እድሎችን እንዲሁም የመስቀልና የመስከረም ወር የባህል ድምቀቶችን በተመለከተ ያላቸውን ሀሳብና ዕይታ ያካፍለናል።
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5414922_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_2c1ddc67328b9545427c43616645246f.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ቱሪዝም በኢትዮጵያ፡ ካልተነካ እምቅ አቅም ወደ ዓለም አቀፍ ዕድል
21:39 10.09.2026 (የተሻሻለ: 15:39 30.09.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
የቱሪዝም መዳረሻዎችን በመጠበቅ ሂደት ቅድሚያ ኃላፊነቱን ለአካባቢው ማኅበረሰብ መሥጠት ተገቢ ነው — ብዙ እንግዶች ከራሺያ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ አውቃለሁ። እንደ ክፍተት የማየው ነገር የራሺያኛ ቋንቋ የሚናገሩ አስጎብኚዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ቁጥራቸው አነስተኛ ነው .. በእንግሊዘኛ ለማስጎብኘት እንደሚገደዱ አውቃለሁ። ምናልባቱ ይህ ትንሽ ሊያስቸግራቸው ይችላል - ሲሉ ታከሌ ኛሜ፣ የቱሪዝም ባለሙያ ከአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም ጋር በነበራቸው ቆይታ አስረድተዋል።
በዛሬው የአፍሪካ ሃይትስ ፕሮግራም ሁለት ወቅታዊና ተመጋጋቢ የቱሪዝምና የባህል ጉዳዮችን እንዳስሳለን።
በክፍል አንድ፣ የኢትዮጵያን የቱሪዝም አቅም፣ በዘርፉ ያሉ እድሎች እና ሀገራችን ከዚህ ዘርፍ ሊያገኘችው የሚገባውን ጥቅም እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል እንቃኛለን።
በክፍል ሁለት ደግሞ የመስከረም ወር የባህል ድምቀቶችን፣ በተለይም የመስቀል በዓልን፣ ባህላዊ እሴቱን እና ለቱሪዝም ዘርፉ ያለውን ፋይዳ እንዳስሳለን።
ታከሌ ኛሜ፣ የቱሪዝም ባለሙያ በሁለቱም ክፍሎች በመሳተፍ፣ በቱሪዝም ዘርፉ ያሉ እድሎችን እንዲሁም የመስቀልና የመስከረም ወር የባህል ድምቀቶችን በተመለከተ ያላቸውን ሀሳብና ዕይታ ያካፍለናል።