https://amh.sputniknews.africa/20260910/5410246.html
የአየር ንብረት ተፅዕኖን ወደ ተጨባጭ ዕድል መለወጥ እና የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ
የአየር ንብረት ተፅዕኖን ወደ ተጨባጭ ዕድል መለወጥ እና የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ
Sputnik አፍሪካ
“የአየር ሁኔታ ትንበያን ከሳይንቲስቶች ቢሮ አውጥተን በገጠር ለሚገኘው ገበሬ እና የጤና ባለሙያ ቀጥተኛ የተግባር መሣሪያ (Actionable Tool) ካላደረግነው፣ የሚከሰቱ ተፍጥሮኣዊ አደጋዎችን ወደ ከፍተኛ ቀውስ መለወጣቸው አይቀሬ ነው።” ሲሉ... 10.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-10T10:36+0300
2026-09-10T10:36+0300
2026-09-30T10:36+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5409561_0:0:1226:690_1920x0_80_0_0_248a326acc09880506a5ff666010b5fa.jpg
የአየር ንብረት ተፅዕኖን ወደ ተጨባጭ ዕድል መለወጥ እና የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ
Sputnik አፍሪካ
“የአየር ሁኔታ ትንበያን ከሳይንቲስቶች ቢሮ አውጥተን በገጠር ለሚገኘው ገበሬ እና የጤና ባለሙያ ቀጥተኛ የተግባር መሣሪያ (Actionable Tool) ካላደረግነው፣ የሚከሰቱ ተፍጥሮኣዊ አደጋዎችን ወደ ከፍተኛ ቀውስ መለወጣቸው አይቀሬ ነው።” ሲሉ የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲቲውት ጄኔራል ዳይሬክተር ዶ/ር ፈጠነ ተሾመ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ ዝግጅታችን፦ በክፍል አንድ፦ የአየር ሁኔታ ትንበያ መረጃዎችን ከቅድመ-ማስጠንቀቂያ ወደ ቀደምት እርምጃ በመቀየር የድርቅ፣ የጎርፍ፣ የወባ እና የኮሌራ አደጋዎችን በመረጃ መመከት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ፤ በክፍል ሁለት፦ የማህበራዊ ሚዲያ ዕድሎችንና መርዛማ ተፅዕኖዎችን፣ የጋቦን ከ16 ዓመት በታች ህፃናት እገዳ ተሞክሮን እንዲሁም ታዳጊዎችን ከሳይበር ትንኮሳና ከኦንላይን ብዝበዛ የመጠበቅ አህጉራዊ አቅጣጫዎችን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ ወጣቶች መካከል አንዱ ከሆነው ብሩክ ጫላ ጋር በጥልቀት እንዳስሰዋለን፡፡
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
“የአየር ሁኔታ ትንበያን ከሳይንቲስቶች ቢሮ አውጥተን በገጠር ለሚገኘው ገበሬ እና የጤና ባለሙያ ቀጥተኛ የተግባር መሣሪያ (Actionable Tool) ካላደረግነው፣ የሚከሰቱ ተፍጥሮኣዊ አደጋዎችን ወደ ከፍተኛ ቀውስ መለወጣቸው አይቀሬ ነው።” ሲሉ የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲቲውት ጄኔራል ዳይሬክተር ዶ/ር ፈጠነ ተሾመ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ ዝግጅታችን፦ በክፍል አንድ፦ የአየር ሁኔታ ትንበያ መረጃዎችን ከቅድመ-ማስጠንቀቂያ ወደ ቀደምት እርምጃ በመቀየር የድርቅ፣ የጎርፍ፣ የወባ እና የኮሌራ አደጋዎችን በመረጃ መመከት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ፤ በክፍል ሁለት፦ የማህበራዊ ሚዲያ ዕድሎችንና መርዛማ ተፅዕኖዎችን፣ የጋቦን ከ16 ዓመት በታች ህፃናት እገዳ ተሞክሮን እንዲሁም ታዳጊዎችን ከሳይበር ትንኮሳና ከኦንላይን ብዝበዛ የመጠበቅ አህጉራዊ አቅጣጫዎችን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ ወጣቶች መካከል አንዱ ከሆነው ብሩክ ጫላ ጋር በጥልቀት እንዳስሰዋለን፡፡ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5409561_153:0:1073:690_1920x0_80_0_0_dbe10f42f5987f382673772fdcf99950.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የአየር ንብረት ተፅዕኖን ወደ ተጨባጭ ዕድል መለወጥ እና የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ
10:36 10.09.2026 (የተሻሻለ: 10:36 30.09.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ዐቢይ ሀብታሙ