የኒው ዴሊሂ ነዋሪዎች ከብሪክስ ጉባኤ ብዙ ውጤቶችን እንደሚጠብቁ ገለፁ

ሰብስክራይብ

የኒው ዴሊሂ ነዋሪዎች ከብሪክስ ጉባኤ ብዙ ውጤቶችን እንደሚጠብቁ ገለፁ 

በህንድ መስከረም 2 እና 3 ሊካሄድ ከታቀደው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ፤ የሀገሪቱ መዲና ነዋሪዎች ከስብሰባው ስለሚጠብቁት ውጤት ሃሳባቸውን አጋርተዋል።

ቃለመጠይቅ የተደረገላቸው ነዋሪዎች ስብሰባው በሀገራቱ መካከል ያለውን ትብብር ለማስፋፋት፣ ንግድን ለማጠናከር እንዲሁም በመሠረተ ልማት እና በዕድገት ዘርፎች እንቅስቃሴዎችን ለማስቀጠል ያለውን ከፍተኛ አስፈላጊነት አፅንኦት ሰጥተውበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0