ኪየቭ በኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ የተኩስ አቁም ጥያቄ ያቀረበችው ደካማ ጎኗ ስለሆነ እንጂ ለዘላቂ መፍትሔ ብላ አይደለም - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaኪየቭ በኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ የተኩስ አቁም ጥያቄ ያቀረበችው ደካማ ጎኗ ስለሆነ እንጂ ለዘላቂ መፍትሔ ብላ አይደለም - ክሬምሊን
ኪየቭ በኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ የተኩስ አቁም ጥያቄ ያቀረበችው ደካማ ጎኗ ስለሆነ እንጂ ለዘላቂ መፍትሔ ብላ አይደለም - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.09.2026
ሰብስክራይብ

ኪየቭ በኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ የተኩስ አቁም ጥያቄ ያቀረበችው ደካማ ጎኗ ስለሆነ እንጂ ለዘላቂ መፍትሔ ብላ አይደለም - ክሬምሊን

የሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ቃል አቀባይ ፔስኮቭ በመግለጫቸው ያነሷቸው ሌሎች ነጥቦች፦

ግጭቱን ለማቆም የሩሲያ ቅድመ-ሁኔታዎች ያልተለወጡ እና በግልጽ የሚታወቁ ናቸው፣

በግንባር ያለው ሁኔታ ለዩክሬን አስቸጋሪ እየሆነ ነው፣

የሩሲያ የጦር ኃይሎች ኪየቭ ለሰነዘረችው ጥቃት ምላሽ ለመስጠት በዩክሬን በሚገኙ ኢላማዎች ላይ ስልታዊ እና ወጥ በሆነ መንገድ ጥቃት እያደረሱ ነው፣

ለግጭቱ ሰላማዊ መፍትሔ ማግኘት ለሩሲያ ተመራጭ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0