አፍሪካ ላይ የተደቀነው የሃሰት መረጃ ፈተና ከአካላዊ ጦርነት በላይ ትግል ይፈልጋል - አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ላይ የተደቀነው የሃሰት መረጃ ፈተና ከአካላዊ ጦርነት በላይ ትግል ይፈልጋል - አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን

በመገናኛ ብዙኃንና በማኅበራዊ ትስስር በአፍሪካውያን ላይ የሚሰራጩ የሃሰት መረጃዎች፤ አኅጉሪቱን በተመለከተ የተሳሳተ ምልከታና መረዳት እንዲኖር እያደረገ ነው ሲሉ ኢትዮጵያዊቷ ዲፕሎማት፣ ደራሲና የንግድ ሰው አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

”ይህ ትግል ከአካላዊ ጦርነት ይልቅ እጅግ ጠንካራ እንደሆነ ግልጽ ነው። ምክንያቱም የእያንዳንዱን ሰው አእምሯዊ፣ አካላዊ እና ስሜታዊ ሁኔታ ይነካል። ሰዎች ይሸበራሉ፤ ሰዎች በተሳሳተ መረጃ እንዲሞሉ ያደርጋል” ብለዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0