የሩሲያው ሱ-57ኢ በግብፅ የአየር ትርዒት የትኩረት ማዕከል ሆነ

ሰብስክራይብ

የሩሲያው ሱ-57ኢ በግብፅ የአየር ትርዒት የትኩረት ማዕከል ሆነ

የአምስተኛው ትውልድ Su-57E የጦር አውሮፕላን በ2026ቱ የኤል አላሜን ዓለም አቀፍ የአየር ትርኢት ላይ ልዩና የላቁ የአየር ትርዒቶችን እንዲሁም የተለዩ አቅሞቹን በማሳየት ትኩረት መሳቡን የሩሲያ መንግሥት ኮርፖሬሽን ሮስቴክ ገልጿል።

ሱ-57ኢ በጠላት ራዳር በቀላሉ አለመታየትን፣ ከፍተኛ አቅጣጫ የመቀያየር ብቃት እና ሰፊ የጦር መሣሪያ አማራጮችን አጣምሮ የያዘ ነው፣

በግብፅ ሙሉ በሙሉ አዲስ ከሆነ የጦር መሣሪያ ትጥቅ ጋር ለእይታ ቀርቧል፣

የሱ-57ኢ አቅም በእውነተኛ የውጊያ ሁኔታዎች ውስጥ አስቀድሞ ተሞክሯል።

የጦር አውሮፕላኑን አቅም የበለጠ ለማሳደግ ታስበው በተሠሩ አዳዲስ ሞዴሎች አማካኝነት ሩሲያ አውሮፕላኑን ማሻሻሏን ቀጥላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0