ኢትዮጵያ በ2030 በአፍሪካ ግንባር ቀደም የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ኢንስቲትዩት ለመገንባት እየሠራች ነው - የኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውህሎት ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በ2030 በአፍሪካ ግንባር ቀደም የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ኢንስቲትዩት ለመገንባት እየሠራች ነው - የኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውህሎት ኢንስቲትዩት

ኤ አይ ለሁሉም በሚል መርህ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን በፖሊሲ ተይዞ እየተሠራ ይገኛል ሲሉ የኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውህሎት ኢንስቲትዩት የሕዝብ ግንኙነት ዳሬክተር ተስፋዬ ዘውዴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

“ሥነ-ምግባራዊ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ቴክኖሎጂን እየተከተልን...የሀገራችንን ችግሮች እና ኢንዱስትሪዎች በኤአይ እየፈታን፣ ለአፍሪካውያን እህት ወንድሞቻችን የምናጋራው የስኬት ታሪክ እየያዝን በአኅጉራችን ቀዳሚ የኤአይ ምርምር ማዕከል ለመሆን በትኩረት እየሠራን እንገኛለን” ብለዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0