https://amh.sputniknews.africa/20260909/5395179.html
የሩሲያ ስነ-ጽሑፍ፡ ፍልስፍናዊ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረት፤ የባለብዙ ዋልታ የዓለም ሥርዓት ማየል
የሩሲያ ስነ-ጽሑፍ፡ ፍልስፍናዊ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረት፤ የባለብዙ ዋልታ የዓለም ሥርዓት ማየል
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ ዝግጅት፣ 09.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-09T21:01+0300
2026-09-09T21:01+0300
2026-09-29T11:01+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5395011_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_da9ac98da425079dcd983fc98d48aa2c.png
የሩሲያ ስነ-ጽሑፍ፡ ፍልስፍናዊ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረት፤ የባለብዙ ዋልታ የዓለም ሥርዓት ማየል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ስነ-ጽሑፍ፡ ፍልስፍናዊ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረት፤ የባለብዙ ዋልታ የዓለም ሥርዓት ማየል
በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ ዝግጅት፣በክፍል አንድ፣ ከጸሐፊ አለማየሁ አሊና ደራሲ ዶክተር ታደለ ገድሌ ጋር በሩሲያ ሥነ ጽሑፍ እና በኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ መካከል ያለውን አስገራሚ የአስተሳሰብ ዝምድና የምንዳስስ ሲሆን፤በክፍል ሁለት ደግሞ የባለብዙ ዋልታ የዓለም ስርዓት (Multilateralism) ማየል እና የአዲሱ ዓለም አቀፍ የሃይል ሚዛን ፍልሚያን አስመልክቶ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር ከሆኑት ከአቶ ደረጀ መለስ ጋር በሰፊው እንወያይበታለን፡፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5395011_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_c1c613c62e0643d9572fdccdf086ce6a.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የሩሲያ ስነ-ጽሑፍ፡ ፍልስፍናዊ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረት፤ የባለብዙ ዋልታ የዓለም ሥርዓት ማየል
21:01 09.09.2026 (የተሻሻለ: 11:01 29.09.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
“የሩሲያ ደራሲያን ሥራዎች ፣ ለራሳቸዉ ለግላቸው ክብርና ዝና የቆሙ ሳይሆኑ ለደሃው ህዝብ ማህበራዊ ህይወት ለውጥ የቆሙ በመሆናቸው በዚህ ረገድ በጣም ተወዳጅ ናቸው፡፡ ለስነ-ጽሑፍም ፣ ለኢኮኖሚም፣ ለፖለቲካውም፣ ለሳይንሱም ለማንኛውም ነገር ጠቃሚ ናቸው፡፡” ሲሉ አንጋፋው ደራሲ እና ተርጓሚ ዶ/ር ታደለ ገድሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በክፍል አንድ፣ ከጸሐፊ አለማየሁ አሊና ደራሲ ዶክተር ታደለ ገድሌ ጋር በሩሲያ ሥነ ጽሑፍ እና በኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ መካከል ያለውን አስገራሚ የአስተሳሰብ ዝምድና የምንዳስስ ሲሆን፤
በክፍል ሁለት ደግሞ የባለብዙ ዋልታ የዓለም ስርዓት (Multilateralism) ማየል እና የአዲሱ ዓለም አቀፍ የሃይል ሚዛን ፍልሚያን አስመልክቶ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር ከሆኑት ከአቶ ደረጀ መለስ ጋር በሰፊው እንወያይበታለን፡፡