የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖዎችን ለመመከት የሰው ኃይል፣ ጊዜና ሌሎች ሀብቶቻችንን እያበረከትን እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል - የአየር ንብረት ፍትሕ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖዎችን ለመመከት የሰው ኃይል፣ ጊዜና ሌሎች ሀብቶቻችንን እያበረከትን እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል - የአየር ንብረት ፍትሕ ባለሙያ

ባደጉት ሀገራት ለአየር ንብረት ለውጥ መከላከል የሚደረጉ የገንዘብ ወጪዎች አፍሪካ ላይ እዳ ማባባስ የለበትም ሲሉ በፓን አፍሪካ የአየር ንብረት ፍትሕ ትብብር የአኅጉራዊ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የሥነ-ምግባርና የእርቅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ግሬሰ አምፖማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

“የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖዎችን ለማስወገድ ያገኘነውን ድጋፍ መልሰን እንድንከፍል የሚገፋፋ ሁኔታ ውስጥ መገባት የለብንም።”

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0