https://amh.sputniknews.africa/20260909/5181245.html
የጥቁር ባሕር የእህል ስምምነት የምዕራባውያን ኮርፖሬሽኖችን ለማበልፀግ ብቻ ያገለገለ ነበር - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
የጥቁር ባሕር የእህል ስምምነት የምዕራባውያን ኮርፖሬሽኖችን ለማበልፀግ ብቻ ያገለገለ ነበር - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
የጥቁር ባሕር የእህል ስምምነት የምዕራባውያን ኮርፖሬሽኖችን ለማበልፀግ ብቻ ያገለገለ ነበር - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይየተቸገሩ ሀገራትን የመርዳት ሽፋን በማድረግ ለምዕራባውያን ጥቅም ብቻ ይሠራ ወደነበረው ስምምነት ሩሲያ እንደማትመለስ... 09.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-09T19:11+0300
2026-09-09T19:11+0300
2026-09-09T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/09/5181092_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_92c8ad7056c9b82870d4d6d09f989dcf.jpg
የጥቁር ባሕር የእህል ስምምነት የምዕራባውያን ኮርፖሬሽኖችን ለማበልፀግ ብቻ ያገለገለ ነበር - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይየተቸገሩ ሀገራትን የመርዳት ሽፋን በማድረግ ለምዕራባውያን ጥቅም ብቻ ይሠራ ወደነበረው ስምምነት ሩሲያ እንደማትመለስ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።"እነሱ [ምዕራባውያን] ርካሽ የግብርና ምርቶችን ከኪየቭ በመግዛት፤ ለራሳቸው የማቀናበሪያ ኢንዱስትሪዎች በጥሬ ዕቃነት ካዋሉ በኋላ፤ እናስብላቸዋለን ለሚሏቸው ችግረኛ አፍሪካውያን ጭምር በውድ ዋጋ መልሰው ሸጠውላቸዋል" ሲሉ አክለዋል። ሞስኮ በጥቁር ባሕር የእህል ስምምነት ስር ያሉባትን ግዴታዎች በጥብቅና በብቃት እንደተወጣች ዛካሮቫ አስምረዋል።ℹ ሩሲያ፤ ድንጋጌዎች አልተፈጸሙም እንዲሁም ምዕራባውያን ሀገራት ገብተውት የነበረውን ቃል አልጠበቁም ማለቷን ተከትሎ ስምምነቱ እ.አ.አ ሐምሌ 2023 ተቋርጧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የጥቁር ባሕር የእህል ስምምነት የምዕራባውያን ኮርፖሬሽኖችን ለማበልፀግ ብቻ ያገለገለ ነበር - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
የጥቁር ባሕር የእህል ስምምነት የምዕራባውያን ኮርፖሬሽኖችን ለማበልፀግ ብቻ ያገለገለ ነበር - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
2026-09-09T19:11+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/09/5181092_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_1de3479ebd679e243512e7b844ad0a73.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጥቁር ባሕር የእህል ስምምነት የምዕራባውያን ኮርፖሬሽኖችን ለማበልፀግ ብቻ ያገለገለ ነበር - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
19:11 09.09.2026 (የተሻሻለ: 19:14 09.09.2026) የጥቁር ባሕር የእህል ስምምነት የምዕራባውያን ኮርፖሬሽኖችን ለማበልፀግ ብቻ ያገለገለ ነበር - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
የተቸገሩ ሀገራትን የመርዳት ሽፋን በማድረግ ለምዕራባውያን ጥቅም ብቻ ይሠራ ወደነበረው ስምምነት ሩሲያ እንደማትመለስ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።
"እነሱ [ምዕራባውያን] ርካሽ የግብርና ምርቶችን ከኪየቭ በመግዛት፤ ለራሳቸው የማቀናበሪያ ኢንዱስትሪዎች በጥሬ ዕቃነት ካዋሉ በኋላ፤ እናስብላቸዋለን ለሚሏቸው ችግረኛ አፍሪካውያን ጭምር በውድ ዋጋ መልሰው ሸጠውላቸዋል" ሲሉ አክለዋል።
ሞስኮ በጥቁር ባሕር የእህል ስምምነት ስር ያሉባትን ግዴታዎች በጥብቅና በብቃት እንደተወጣች ዛካሮቫ አስምረዋል።
ℹ ሩሲያ፤ ድንጋጌዎች አልተፈጸሙም እንዲሁም ምዕራባውያን ሀገራት ገብተውት የነበረውን ቃል አልጠበቁም ማለቷን ተከትሎ ስምምነቱ እ.አ.አ ሐምሌ 2023 ተቋርጧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X