አፍሪካን በትክክለኛ ስፋቷ፣ ጥንካሬዋ እና አቅሟ ለማየት ጊዜው አሁን ነው - የአፍሪካ ኅበረት ኮሚሽን ሊቀመንበር

ሰብስክራይብ

አፍሪካን በትክክለኛ ስፋቷ፣ ጥንካሬዋ እና አቅሟ ለማየት ጊዜው አሁን ነው - የአፍሪካ ኅበረት ኮሚሽን ሊቀመንበር

መሐሙድ አሊ ዩሱፍ፤ የአፍሪካ ኅብረት ቀንን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት አፍሪካውያን እና አፍሪካውያን ዳያስፖራዎች ለፓን-አፍሪካኒዝም፣ ለአንድነት እና ለአጋርነት ያላቸውን ቁርጠኝነት እንዲያድሱ ጥሪ አቅርበዋል።

እ.አ.አ መስከረም 9 የሚከበረው የአፍሪካ ኅብረት ቀን፤ የአፍሪካ መሪዎች አኅጉራዊ ውህደትን ለማፋጠን እና የአፍሪካን ዓለም አቀፋዊ ድምፅ ለማጠናከር ኅብረቱን ለመመስረት ታሪካዊ እርምጃ የወሰዱበትን የ1999 የሰርጥ መግለጫ የሚታወስበት ነው።

ቀኑ ዘንድሮ የሚከበረው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የአፍሪካን ትክክለኛ ስፋት በትክክል የሚያሳይ የዓለም ካርታ አጠቃቀምን የሚደግፍ ጅምር ካጸደቀ በኋላ ነው።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0