https://amh.sputniknews.africa/20260909/5180098.html
አፍሪካ የተፈጥሮ ሃብቶቿን መቆጣጠር መጀመር አለባት - የአየር ንብረት ባለሙያ
አፍሪካ የተፈጥሮ ሃብቶቿን መቆጣጠር መጀመር አለባት - የአየር ንብረት ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ የተፈጥሮ ሃብቶቿን መቆጣጠር መጀመር አለባት - የአየር ንብረት ባለሙያ ለአየር ንብረት ለውጥ ሽግግር የሚሆኑ ማዕድናት በአኅጉሪቱ በሰፊው ቢገኙም፤ አፍሪካውያን ቁጥጥር ማድረግና እሴት መጨመር ላይ በቂ ሥራ እየሠሩ አይደለም ሲሉ የፓን አፍሪካ... 09.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-09T17:52+0300
2026-09-09T17:52+0300
2026-09-09T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/09/5179945_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_418c005be7d5b2ef778e7a2c643e17f6.jpg
አፍሪካ የተፈጥሮ ሃብቶቿን መቆጣጠር መጀመር አለባት - የአየር ንብረት ባለሙያ ለአየር ንብረት ለውጥ ሽግግር የሚሆኑ ማዕድናት በአኅጉሪቱ በሰፊው ቢገኙም፤ አፍሪካውያን ቁጥጥር ማድረግና እሴት መጨመር ላይ በቂ ሥራ እየሠሩ አይደለም ሲሉ የፓን አፍሪካ የአየር ንብረት ፍትሕ ትብብር ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ሚቲካ ምዌንዳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።“ሀብቶቻችንን በሚገባ መቆጣጠር እንዳለብን በአዲስ አበባና በናይሮቢ ስምምነቶች ላይ በግልጽ ተቀምጧል። ምክንያቱም ይህንን ሽግግር እየመራን ያለነው እኛ ነን፤ ወደ የቀደመው ዘመን መመለስ አንፈልግም” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ የተፈጥሮ ሃብቶቿን መቆጣጠር መጀመር አለባት - የአየር ንብረት ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ የተፈጥሮ ሃብቶቿን መቆጣጠር መጀመር አለባት - የአየር ንብረት ባለሙያ
2026-09-09T17:52+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/09/5179945_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_6881cf65569f661379508cf592f3d8bf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ የተፈጥሮ ሃብቶቿን መቆጣጠር መጀመር አለባት - የአየር ንብረት ባለሙያ
17:52 09.09.2026 (የተሻሻለ: 17:54 09.09.2026) አፍሪካ የተፈጥሮ ሃብቶቿን መቆጣጠር መጀመር አለባት - የአየር ንብረት ባለሙያ
ለአየር ንብረት ለውጥ ሽግግር የሚሆኑ ማዕድናት በአኅጉሪቱ በሰፊው ቢገኙም፤ አፍሪካውያን ቁጥጥር ማድረግና እሴት መጨመር ላይ በቂ ሥራ እየሠሩ አይደለም ሲሉ የፓን አፍሪካ የአየር ንብረት ፍትሕ ትብብር ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ሚቲካ ምዌንዳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“ሀብቶቻችንን በሚገባ መቆጣጠር እንዳለብን በአዲስ አበባና በናይሮቢ ስምምነቶች ላይ በግልጽ ተቀምጧል። ምክንያቱም ይህንን ሽግግር እየመራን ያለነው እኛ ነን፤ ወደ የቀደመው ዘመን መመለስ አንፈልግም” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X