ከዩክሬን የሰላም ስምምነት ጋር ተያይዞ እስካሁን የተቀመጠ ፍኖተ ካርታ የለም፤ ነገር ግን ውይይቱን ለመቀጠል የሚያስችል ፖለቲካዊ ፍላጎት አለ - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaከዩክሬን የሰላም ስምምነት ጋር ተያይዞ እስካሁን የተቀመጠ ፍኖተ ካርታ የለም፤ ነገር ግን ውይይቱን ለመቀጠል የሚያስችል ፖለቲካዊ ፍላጎት አለ - ክሬምሊን
ከዩክሬን የሰላም ስምምነት ጋር ተያይዞ እስካሁን የተቀመጠ ፍኖተ ካርታ የለም፤ ነገር ግን ውይይቱን ለመቀጠል የሚያስችል ፖለቲካዊ ፍላጎት አለ - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.09.2026
ሰብስክራይብ

ከዩክሬን የሰላም ስምምነት ጋር ተያይዞ እስካሁን የተቀመጠ ፍኖተ ካርታ የለም፤ ነገር ግን ውይይቱን ለመቀጠል የሚያስችል ፖለቲካዊ ፍላጎት አለ - ክሬምሊን

የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት የሚያስችል ይፋዊ የሰላም ፍኖተ ካርታ እስካሁን እንዳልተዘጋጀ፤ ነገር ግን የሦስትዮሽ ድርድሩን እንደገና ለመጀመር የሚያስችል መሠረታዊ ፖለቲካዊ ፍላጎት እንዳለ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ገልጸዋል።

አክለውም ክሬምሊን በዩክሬን ጉዳይ ዙሪያ የሚደረገው የሦስትዮሽ ውይይት በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንደገና ይጀምራል ተብሎ እንደሚጠብቅ ተናግረዋል።

ሌሎች መግለጫዎች

በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል የሚደረገው የጦር እስረኞች ልውውጥ ሥራ ቀጥሏል፣

የሩሲያ እና አሜሪካ የእስረኞች ልውውጥ ውይይት በከፍተኛ አመራር ደረጃ ጭምር በሂደት ላይ ይገኛል፣

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ለቬትናም አቻቸው ቶ ላም የሊኦ ቶልስቶይ ዓለም አቀፍ የሰላም ሽልማት በክሬምሊን ያበረክቱላቸዋል፣

ሩሲያ ከሃንጋሪ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሳደግ ዝግጁ ስትሆን፤ በሁለትዮሽ ትብብር የተገኘውን ጠቃሚ ልምድ ለመሸርሸር አትሻም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0