https://amh.sputniknews.africa/20260908/5408617.html
የግብርና መድህን ሽፋን በኢትዮጵያ፤ ህብረተስባዊ ለውጥ በሴቶች ትምህርት
የግብርና መድህን ሽፋን በኢትዮጵያ፤ ህብረተስባዊ ለውጥ በሴቶች ትምህርት
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል ሴቶችን የማህበረሰብ ለውጥን እንዴት ማረጋገጥ እንደምችል በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ መምህር ሳምሶን ገብረህይወት ሃሳባቸውን የሚያካፍሉን ሲሆን፤ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ... 08.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-08T22:39+0300
2026-09-08T22:39+0300
2026-09-30T09:40+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5408458_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_9adab2e0aee6784362887266a3e5de48.png
የግብርና መድህን ሽፋን በኢትዮጵያ፤ ህብረተስባዊ ለውጥ በሴቶች ትምህርት
Sputnik አፍሪካ
የግብርና መድህን ሽፋን በኢትዮጵያ፤ ህብረተስባዊ ለውጥ በሴቶች ትምህርት
በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል ሴቶችን የማህበረሰብ ለውጥን እንዴት ማረጋገጥ እንደምችል በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ መምህር ሳምሶን ገብረህይወት ሃሳባቸውን የሚያካፍሉን ሲሆን፤ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በኢትዮጵያ ውስጥ የግብርና መድህን /Agricultural Insurance/ ያለበትን ደረጃ እና አገልግሎቱን ተደራሽ በማድረግ ረገድ እያጋጠሙ ስላሉ የተለያዩ ተግዳሮቶች የኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ባለሙያዎች ማህበር ምክትል ፕሬዝደንት እንዲሁም የኢትዮጵያ ጠለፋ ዋስትና አክሲዮን ማህበር የስትራቴጂ እና ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ሥራ አስፈጻሚ ከሆኑት ከአቶ ፍቅሩ ጸጋዬ ጋር ተወያይተናል፡፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5408458_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_943f91e4de4c3f6b06ba94e8c296968c.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የግብርና መድህን ሽፋን በኢትዮጵያ፤ ህብረተስባዊ ለውጥ በሴቶች ትምህርት
22:39 08.09.2026 (የተሻሻለ: 09:40 30.09.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
የግብርና መድህን /Insurance/ በአገራችን ውስጥ የሚፈለገውን ያህል አላደገም፡፡ ከአጠቃላይ ኢንዱስትሪው ከሚሰጠው አረቦን /Premium/ የግብርና ኢንሹራንስ ስናዬው ከ 1 በመቶ አይዘልም፡፡ እስካሁን የተሰራው፡፡ እሱም ቢሆን ደግሞ በአብዛኛው ኮሜርሻል ፋርም ጋር የሚያያዝ ነው፡፡” ሲሉ የኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ባለሙያዎች ማህበር ም/ል ፕሬዝደንት እንዲሁም የኢትዮጵያ ጠለፋ ዋስትና አክሲዮን ማህበር የስትራቴጂ እና ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍቅሩ ጸጋዬ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል ሴቶችን የማህበረሰብ ለውጥን እንዴት ማረጋገጥ እንደምችል በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ መምህር ሳምሶን ገብረህይወት ሃሳባቸውን የሚያካፍሉን ሲሆን፤ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በኢትዮጵያ ውስጥ የግብርና መድህን /Agricultural Insurance/ ያለበትን ደረጃ እና አገልግሎቱን ተደራሽ በማድረግ ረገድ እያጋጠሙ ስላሉ የተለያዩ ተግዳሮቶች የኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ባለሙያዎች ማህበር ምክትል ፕሬዝደንት እንዲሁም የኢትዮጵያ ጠለፋ ዋስትና አክሲዮን ማህበር የስትራቴጂ እና ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ሥራ አስፈጻሚ ከሆኑት ከአቶ ፍቅሩ ጸጋዬ ጋር ተወያይተናል፡፡