https://amh.sputniknews.africa/20260908/5267855.html
ከቃል ኪዳን ወደ ትግበራ ኃይል፡ የአፍሪካ የአየር ንብረት አጀንዳ
ከቃል ኪዳን ወደ ትግበራ ኃይል፡ የአፍሪካ የአየር ንብረት አጀንዳ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ለካርቦን ልቀት 4 በመቶ እንኳ ሳታበረክት፣ ከሚያስፈልጋት 277 ቢሊዮን ዶላር በጀት ያገኘችው 11 በመቶውን ብቻ ነው። ይህ ፕሮግራም ከአየር ንብረት በደል ወደ አፍሪካ መሪነት የሚደረገውን ጉዞ ይዳስሳል። 08.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-08T19:12+0300
2026-09-08T19:12+0300
2026-09-16T19:13+0300
drum of changes
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/10/5267697_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_7f388932b83b9d6ae3e651480641c0ed.png
ከቃል ኪዳን ወደ ትግበራ ኃይል፡ የአፍሪካ የአየር ንብረት አጀንዳ
Sputnik አፍሪካ
ከቃል ኪዳን ወደ ትግበራ ኃይል፡ የአፍሪካ የአየር ንብረት አጀንዳ
አፍሪካ ለካርቦን ልቀት 4 በመቶ እንኳ ሳታበረክት፣ ከሚያስፈልጋት 277 ቢሊዮን ዶላር በጀት ያገኘችው 11 በመቶውን ብቻ ነው። ይህ ፕሮግራም ከአየር ንብረት በደል ወደ አፍሪካ መሪነት የሚደረገውን ጉዞ ይዳስሳል።በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ከባድ ድርቅና ጎርፍ የዜጎችን የዕለት ተዕለት ኑሮ ከመፈተኑ ጀምሮ፣ እስከ ታላላቅ የድርድር መድረኮች ቃላት ከድርጊት የሚበልጡበትን አዝማሚያ ጨምሮ፣ አፍሪካ የአየር ንብረት ሉአላዊነቷን ለማስከበር የምታደርገውን የረጅም ጊዜ ትግል ታላቅ ታሪክ አካል አድርገን እናቀርበዋለን። ዝግጅቱን ከ 14ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥና ልማት ጉባኤ አንጻር የምናቀርበው ሲሆን፣ በጉባኤ ላይ ተገኝተን ዮሴፍ አመሓን (ዶ/ር)፣ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የአየር ንብረት ተማራማሪ ጨምሮ የተለያዩ ተሳታፊዎችን አውርተናል።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/10/5267697_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_6e6abd3e3cf9388059f48c09e75ce46d.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
ከቃል ኪዳን ወደ ትግበራ ኃይል፡ የአፍሪካ የአየር ንብረት አጀንዳ
19:12 08.09.2026 (የተሻሻለ: 19:13 16.09.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
አፍሪካ ለካርቦን ልቀት 4 በመቶ እንኳ ሳታበረክት፣ ከሚያስፈልጋት 277 ቢሊዮን ዶላር በጀት ያገኘችው 11 በመቶውን ብቻ ነው። ይህ ፕሮግራም ከአየር ንብረት በደል ወደ አፍሪካ መሪነት የሚደረገውን ጉዞ ይዳስሳል።
ከማይተገበሩ ቃል ኪዳኖች ወደ ተግባራዊ አፈጻጸም መሸጋገር አለብን። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው ኮፕ 32 ይህ ተግባራዊ ይሆናል የሚል እምነት አለን። የኢትዮጵያ መንግስት ቅድመ ዝግጅቱን ከሚጠበቀው በላይ በፍጥነት እያከናወነ ሲሆን፣ የመሪነት ሚናውም በዚህ ሂደት ከፍተኛ ትኩረት ያገኛል" ሲሉ ዶ/ር ዮሴፍ አመሓ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የ
ድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ከባድ ድርቅና ጎርፍ የዜጎችን የዕለት ተዕለት ኑሮ ከመፈተኑ ጀምሮ፣ እስከ ታላላቅ የድርድር መድረኮች ቃላት ከድርጊት የሚበልጡበትን አዝማሚያ ጨምሮ፣ አፍሪካ የአየር ንብረት ሉአላዊነቷን ለማስከበር የምታደርገውን የረጅም ጊዜ ትግል ታላቅ ታሪክ አካል አድርገን እናቀርበዋለን። ዝግጅቱን ከ 14ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥና ልማት ጉባኤ አንጻር የምናቀርበው ሲሆን፣ በጉባኤ ላይ ተገኝተን
ዮሴፍ አመሓን (ዶ/ር)፣ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የአየር ንብረት ተማራማሪ ጨምሮ የተለያዩ ተሳታፊዎችን አውርተናል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox