https://amh.sputniknews.africa/20260908/5172962.html
2018 ዓ.ም፦ ኢትዮጵያን ያነቃነቁ እና መነጋገሪያ የነበሩ ትልልቅ ክስተቶች ያስታውሷቸዋል?
2018 ዓ.ም፦ ኢትዮጵያን ያነቃነቁ እና መነጋገሪያ የነበሩ ትልልቅ ክስተቶች ያስታውሷቸዋል?
Sputnik አፍሪካ
2018 ዓ.ም፦ ኢትዮጵያን ያነቃነቁ እና መነጋገሪያ የነበሩ ትልልቅ ክስተቶች ያስታውሷቸዋል?ሊጠናቀቅ ቀናቶች ብቻ የቀሩት ይህ ዓመት፣ ለኢትዮጵያውያን በበርካታ አስደሳች፣ አዛኝ እና መነጋገሪያ በነበሩ በዐበይት ክስተቶች የተሞላ ነበር፡፡ ከሐጅ ሙፍቲ... 08.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-08T21:55+0300
2026-09-08T21:55+0300
2026-09-08T22:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/08/5172809_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_38ee9ece3a0a6b59e4b8f0b08514b27a.jpg
2018 ዓ.ም፦ ኢትዮጵያን ያነቃነቁ እና መነጋገሪያ የነበሩ ትልልቅ ክስተቶች ያስታውሷቸዋል?ሊጠናቀቅ ቀናቶች ብቻ የቀሩት ይህ ዓመት፣ ለኢትዮጵያውያን በበርካታ አስደሳች፣ አዛኝ እና መነጋገሪያ በነበሩ በዐበይት ክስተቶች የተሞላ ነበር፡፡ ከሐጅ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር እድሪስ እና የአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ሕልፈትእስከ 7ኛው ምርጫ እና ሀገራዊ ምክክር፤ ከነዳጅ እጥረትና የዋጋ ጭማሪ እስከ ደሞዝ ጭማሪ፤ ከቴዲ አፍሮ "ኢቶሪካ" አልበም እስከ አይሾው ስፒድ የአዲስ አበባ ጉብኝት... በዐበይት ክስተቶች የተሞላው ዓመት እየተሸኘ ነው፡፡ ስፑትኒክ አፍሪካ በአዲሱ ዓመት ዋዜማ፣ እየተጠናቀቀ ያለውን ዓመት ክራሞትን መለስ ብሎ ዳስሷል፡፡ ቪዲዮውን ይመልከቱና እኛ የዘነጋነው እርስዎ ደግሞ ጉልህ ነው ብለው የሚያስታውሱት ነገር ካለ በአስተያየት መስጫው ላይ ያስቀምጡልን፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2018 ዓ
Sputnik አፍሪካ
2018 ዓ
2026-09-08T21:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/08/5172809_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_1d94c2829bd0905a41cfa3abbb535a84.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
2018 ዓ.ም፦ ኢትዮጵያን ያነቃነቁ እና መነጋገሪያ የነበሩ ትልልቅ ክስተቶች ያስታውሷቸዋል?
21:55 08.09.2026 (የተሻሻለ: 22:04 08.09.2026) 2018 ዓ.ም፦ ኢትዮጵያን ያነቃነቁ እና መነጋገሪያ የነበሩ ትልልቅ ክስተቶች ያስታውሷቸዋል?
ሊጠናቀቅ ቀናቶች ብቻ የቀሩት ይህ ዓመት፣ ለኢትዮጵያውያን በበርካታ አስደሳች፣ አዛኝ እና መነጋገሪያ በነበሩ በዐበይት ክስተቶች የተሞላ ነበር፡፡
ከሐጅ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር እድሪስ እና የአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ሕልፈትእስከ 7ኛው ምርጫ እና ሀገራዊ ምክክር፤ ከነዳጅ እጥረትና የዋጋ ጭማሪ እስከ ደሞዝ ጭማሪ፤ ከቴዲ አፍሮ "ኢቶሪካ" አልበም እስከ አይሾው ስፒድ የአዲስ አበባ ጉብኝት... በዐበይት ክስተቶች የተሞላው ዓመት እየተሸኘ ነው፡፡
ስፑትኒክ አፍሪካ በአዲሱ ዓመት ዋዜማ፣ እየተጠናቀቀ ያለውን ዓመት ክራሞትን መለስ ብሎ ዳስሷል፡፡
ቪዲዮውን ይመልከቱና እኛ የዘነጋነው እርስዎ ደግሞ ጉልህ ነው ብለው የሚያስታውሱት ነገር ካለ በአስተያየት መስጫው ላይ ያስቀምጡልን፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X