"ነጠላ ዓለም እየሞተ ባለብዙ-ወገን ዓለም እየተወለደ ነው" - ባለሙያዎች የቡርኪና ፋሶን አራት የለውጥ ዓመት ተንትነዋል

ሰብስክራይብ

"ነጠላ ዓለም እየሞተ ባለብዙ-ወገን ዓለም እየተወለደ ነው" - ባለሙያዎች የቡርኪና ፋሶን አራት የለውጥ ዓመት ተንትነዋል

በካፕቴን ኢብራሂም ትራኦሬ የምትመራው ቡርኪና ፋሶ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ያሳየችው ጽናት እና የወሰደቻቸው ደፋር እርምጃዎች ለመላው አፍሪካ አዲስ ተስፋን ፈንጥቀዋል።

ከፈረንሳይ ወታደሮች መባረር ጀምሮ የዲፕሎማሲ ግንኙነትን እስከ ማቋረጥ፣ የፈረንሳይኛ ቋንቋ ይፋዊነት መሻር፣ እና ከማሊና ኒጄር ጋር የሳህል ሀገራት ኮንፌዴሬሽንን እስከ መሥረት ያሉ ታሪካዊ እርምጃዎች ተወስደዋል፡፡

የስፑትኒክ አፍሪካ ምናባዊ አቅራቢ #ጁማ የመስከረም ለውጥ መታሰቢያን ከጉምቱ ባለሙያዎች ጋር ተንትኖታል፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0