ለቅዱስ ፓትርያርኩ የቀረበ የአዲስ ዓመት የ"እንኳን አደረሰዎ" መዝሙር

ሰብስክራይብ

#viral | ለቅዱስ ፓትርያርኩ የቀረበ የአዲስ ዓመት የ"እንኳን አደረሰዎ" መዝሙር

ወጣት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች በመንበረ ፓትርያርክ ተገኝተው፣ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ ለአዲስ ዓመት የ"እንኳን አደሰዎት" መዝሙር በማቅረብ ቡራኬ ተቀብለዋል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0