የሆርሙዝ ቀውስ ዓለምን 20% የነዳጅ እና 30% የፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦት አሳጥቷታል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

ሰብስክራይብ

የሆርሙዝ ቀውስ ዓለምን 20% የነዳጅ እና 30% የፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦት አሳጥቷታል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

"ከዓለም የነዳጅ አቅርቦት አንድ አምስተኛውን እንዲሁም ከፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦት 30 በመቶ የሚሆነውን አጥተናል። አሉታዊ ተጽዕኖዎቹ የማይቀለበሱ ናቸው" ሲሉ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ገልጸዋል።

ይህ መግለጫ በክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ አማካኝነት የተሰጠው፣ በኒው ዴልሂ ከሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ አስቀድሞ ስፑትኒክ ኢንዲያ ባዘጋጀው ልዩ የሜዲያ ማብራሪያ ላይ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0