ሰው ሠራሽ አስተውሎት በሰው ልጅ ላይ “የኅልውና ሥጋት” ደቅኗል – የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር

© telegram sputnik_ethiopiaሰው ሠራሽ አስተውሎት በሰው ልጅ ላይ “የኅልውና ሥጋት” ደቅኗል – የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር
ሰው ሠራሽ አስተውሎት በሰው ልጅ ላይ “የኅልውና ሥጋት” ደቅኗል – የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.09.2026
ሰብስክራይብ

ሰው ሠራሽ አስተውሎት በሰው ልጅ ላይ “የኅልውና ሥጋት” ደቅኗል – የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ተርክ ጊዜው ሳይረፍድ “አስተማማኝ ዋስትናዎች” እንዲኖሩ ጥሪ አቅርበዋል።

“የላቀ ደረጃ ላይ የደረሰ ሰው ሠራሽ አስተውሎት በሰው ልጅ ላይ የኅልው አደጋ ሊደቅን ይችላል የሚለውን የዘርፉ ባለሙያዎች ሥጋት እኔም እጋራለሁ” ብለዋል።

አክለውም “በቁጥር ጥቂት የሆኑ ሰዎች በሰው ሠራሽ አስተውሎት ላይ ገደብ አልባ ኃይል ጨብጠዋል” ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0