https://amh.sputniknews.africa/20260907/5411035.html
አንድ አፍሪካ፣ አንድድምፅ፦ በአንድነትና በጽኑአቋም ድምፅን የማሰማትብርቱ ጥረት
አንድ አፍሪካ፣ አንድድምፅ፦ በአንድነትና በጽኑአቋም ድምፅን የማሰማትብርቱ ጥረት
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ አፍሪካ፣ አንድ ድምፅ፦ አፍሪካ በአንድነትና በጽኑ አቋም የበለጠ ተፅዕኖ ያለው ድምፅ የምታሰማበት ጊዜ አሁን ነው በሚል ጉዳይ እንወያያለን።ደረጄ መለስ በደብረ ማርቆስ... 07.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-07T23:01+0300
2026-09-07T23:01+0300
2026-09-30T11:01+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5410790_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_aa5661e16dab14f6488dd0cb1b559aa5.png
አንድ አፍሪካ፣ አንድድምፅ፦ በአንድነትና በጽኑአቋም ድምፅን የማሰማትብርቱ ጥረት
Sputnik አፍሪካ
አንድ አፍሪካ፣ አንድድምፅ፦ በአንድነትና በጽኑአቋም ድምፅን የማሰማትብርቱ ጥረት
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ አፍሪካ፣ አንድ ድምፅ፦ አፍሪካ በአንድነትና በጽኑ አቋም የበለጠ ተፅዕኖ ያለው ድምፅ የምታሰማበት ጊዜ አሁን ነው በሚል ጉዳይ እንወያያለን።ደረጄ መለስ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ዕይታቸውን ያጋሩናል።በክፍል ሁለት የቀይ ባሕር አዲሱ የኃይል ሚዛን እና በአፍሪካ ቀንድ ላይ ያለው ስጋት በተመለከተ እንዳስሳለን። ሰላም ታደሰ፣ በደኅንነት ጥናት ተቋም፣ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት እና የቀይ ባህር ፖለቲካ ጉዳዮች ተንታኝ ምልከታቸውን ያካፍሉናል።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5410790_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_047ab6367fec7af3f54dfd21bd19e5e8.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
አንድ አፍሪካ፣ አንድድምፅ፦ በአንድነትና በጽኑአቋም ድምፅን የማሰማትብርቱ ጥረት
23:01 07.09.2026 (የተሻሻለ: 11:01 30.09.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የአፍሪካ መሪዎች አህጉሪቷ በዓለም አቀፍ መድረክ በሚገባት ልክ አለመወከሏን መግለፃቸው ይታወቃል። አፍሪካወዊያን በራሳቸው መንገድ፣ በራሳቸው ጥረት አህጉሪቱን ከፍ ባለ ደረጃ ሊያሳድግ የሚችል ሥራ መሥራት አለባቸው። ከሌሎች ጋር ባለቸው መሥተጋብር ሊያጠናክሩ የሚችሉት በሚኖራቸው ተሳትፎ ነው- ሲሉ ደረጄ መለስ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ከአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል።''
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራም በክፍል አንድ አፍሪካ፣ አንድ ድምፅ፦ አፍሪካ በአንድነትና በጽኑ አቋም የበለጠ ተፅዕኖ ያለው ድምፅ የምታሰማበት ጊዜ አሁን ነው በሚል ጉዳይ እንወያያለን።
ደረጄ መለስ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ዕይታቸውን ያጋሩናል።
በክፍል ሁለት የቀይ ባሕር አዲሱ የኃይል ሚዛን እና በአፍሪካ ቀንድ ላይ ያለው ስጋት በተመለከተ እንዳስሳለን። ሰላም ታደሰ፣ በደኅንነት ጥናት ተቋም፣ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት እና የቀይ ባህር ፖለቲካ ጉዳዮች ተንታኝ ምልከታቸውን ያካፍሉናል።