https://amh.sputniknews.africa/20260907/5405393.html
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና አማራጭ የስኬት መንገዶች፤ የማህበራዊ ሚዲያ ሁለቱ ገፆች
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና አማራጭ የስኬት መንገዶች፤ የማህበራዊ ሚዲያ ሁለቱ ገፆች
Sputnik አፍሪካ
በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ (African Heights) ልዩ ዝግጅታችን፡ 07.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-07T21:37+0300
2026-09-07T21:37+0300
2026-09-29T19:37+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5405235_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_9ce4c3af691303ca47d7f4975ea31f08.png
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና አማራጭ የስኬት መንገዶች፤ የማህበራዊ ሚዲያ ሁለቱ ገፆች
Sputnik አፍሪካ
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና አማራጭ የስኬት መንገዶች፤ የማህበራዊ ሚዲያ ሁለቱ ገፆች
በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ (African Heights) ልዩ ዝግጅታችን፡በክፍል አንድ፦ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን ተከትሎ በሚፈጠር የስነ-ልቦና ጫና፣ የወላጆች እቅድና የወደፊት ፍርሃትን ማሸነፍ በሚቻልበት ሁኔታ፣ እንዲሁም የዲጂታል ክህሎቶችና የስራ ፈጠራ አማራጭ የስኬት መንገዶችን አስመልክቶ ከስነ-አዕምሮ ባለሙያና አማካሪ አቶ እድሜአለም ግዛ ጋር በሰፊው እንመክራለን፡፡በክፍል ሁለት፦ “የማህበራዊ ሚዲያ ሁለቱ ገፆች፦ መልካም አጋጣሚዎች እና አሉታዊ ተፅዕኖዎች” በሚል ርዕስ፤ ማህበራዊ ሚዲያ ከመረጃ ነፃነት ወደ ትኩረት ስርቆት (Attention Economy) እና የአልጎሪዝም ምህንድስና እንዴት እንደተቀየረ፣ በዲጂታል ኢኮኖሚው ያሉ መልካም እድሎችን እና በአእምሮ ጤና፣ በሐሰተኛ መረጃዎች እንዲሁም በዶፓሚን ሱስ ላይ የሚያስከትለውን መርዛማ ተፅዕኖ በመዳሰስ በዲጂታል ስነ-ምግባር (Digital Literacy) ዙሪያየዘርፉ ባለሙያ ከሆኑት ከአቶ አማኑኤል አክሊሉ ጋር ውይይት እናደርጋለን፡፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5405235_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_cf31ba91c46e5dab5e61e2da1c3123da.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና አማራጭ የስኬት መንገዶች፤ የማህበራዊ ሚዲያ ሁለቱ ገፆች
21:37 07.09.2026 (የተሻሻለ: 19:37 29.09.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የተማሪውን ሙሉ የአእምሮ ብቃት የሚያሳይ ሳይሆን፣ የአንድ ጊዜ የምዘና ውጤት ብቻ ነው። በትምህርት ስርዓታችን ውስጥ የተዘራው ዲግሪ የማደን አባዜና ከዩኒቨርሲቲ ውጭ ስኬት የለም የሚለው የተሳሳተ ማህበራዊ እምነት መቀየር አለበት።” ሲሉ የስነ-አዕምሮ ባለሙያና አማካሪ አቶ እድሜአለም ግዛ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህኛው የአፍሪካን ሃይትስ (African Heights) ልዩ ዝግጅታችን፡
በክፍል አንድ፦ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን ተከትሎ በሚፈጠር የስነ-ልቦና ጫና፣ የወላጆች እቅድና የወደፊት ፍርሃትን ማሸነፍ በሚቻልበት ሁኔታ፣ እንዲሁም የዲጂታል ክህሎቶችና የስራ ፈጠራ አማራጭ የስኬት መንገዶችን አስመልክቶ ከስነ-አዕምሮ ባለሙያና አማካሪ አቶ እድሜአለም ግዛ ጋር በሰፊው እንመክራለን፡፡
በክፍል ሁለት፦ “የማህበራዊ ሚዲያ ሁለቱ ገፆች፦ መልካም አጋጣሚዎች እና አሉታዊ ተፅዕኖዎች” በሚል ርዕስ፤ ማህበራዊ ሚዲያ ከመረጃ ነፃነት ወደ ትኩረት ስርቆት (Attention Economy) እና የአልጎሪዝም ምህንድስና እንዴት እንደተቀየረ፣ በዲጂታል ኢኮኖሚው ያሉ መልካም እድሎችን እና በአእምሮ ጤና፣ በሐሰተኛ መረጃዎች እንዲሁም በዶፓሚን ሱስ ላይ የሚያስከትለውን መርዛማ ተፅዕኖ በመዳሰስ በዲጂታል ስነ-ምግባር (Digital Literacy) ዙሪያየዘርፉ ባለሙያ ከሆኑት ከአቶ አማኑኤል አክሊሉ ጋር ውይይት እናደርጋለን፡፡