https://amh.sputniknews.africa/20260907/5162412.html
ኬንያ 'የራሷን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስትራቴጂ እየተከተለች ነው' - ባለሙያው ከቻይና እና ከምዕራባውያን ጋር ስላለው ትብብር
ኬንያ 'የራሷን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስትራቴጂ እየተከተለች ነው' - ባለሙያው ከቻይና እና ከምዕራባውያን ጋር ስላለው ትብብር
Sputnik አፍሪካ
ኬንያ 'የራሷን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስትራቴጂ እየተከተለች ነው' - ባለሙያው ከቻይና እና ከምዕራባውያን ጋር ስላለው ትብብርናይሮቢ በማኑፋክቸሪንግ ኢንቨስትመንት ከቻይና ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች፣ ለደህንነት እና... 07.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-07T20:55+0300
2026-09-07T20:55+0300
2026-09-07T21:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/07/5162259_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_1e81cb6ed2a758ea22f2e7e9b97a24d0.jpg
ኬንያ 'የራሷን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስትራቴጂ እየተከተለች ነው' - ባለሙያው ከቻይና እና ከምዕራባውያን ጋር ስላለው ትብብርናይሮቢ በማኑፋክቸሪንግ ኢንቨስትመንት ከቻይና ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች፣ ለደህንነት እና ለንግድ ደግሞ ከአሜሪካ እና ከአውሮፓ ጋር ያላትን ግንኙነት አስጠብቃ በማስቀጠል "በቀጣናው ያላትን ጂኦፖለቲካዊ አስፈላጊነት በመጠቀም ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር እየሰራች ትገኛለች" ሲሉ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያው ኤድዊን አዮማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ከቻይና ጋር ያለው አጋርነት "የኬንያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዋና ማዕከል" በመሆኑ ሀገሪቱን "ወደ ምስራቅ አፍሪካ የሚወስድ ወሳኝ በር" ያደረጋት ሲሆን፣ ይህም "ከበላይነት እና ከተሻለ የድርድር አቋም ሆና እንድትደራደር ያስችላታል" ሲሉ አፅንኦት ሰጥተዋል።ማኑፋክቸሪንግ ላይ ትኩረት ያደረገውን የኢንዱስትሪ ልማት ለማፋጠን፣ የኬንያ መንግሥት ለዘርፉ ከፍተኛ ቅድሚያ በመስጠት ኢንቨስትመንት እያካሄደ ይገኛል፤ ይህንንም የሚያደርገው ለአግሮ-ማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ ከቻይና ካፒታል (የገንዘብ ኢንቨስትመንት) በመፈለግ እና በተመሳሳይ ጊዜ ለግብርና ምርቶቹ ነባሩን የምዕራባውያን ገበያ ተደራሽነት ጠብቆ በማቆየት ነው። ኬንያ "የኢንዱስትሪ ባለቤት እና ከፍተኛ ገቢ ያላት ሀገር" ለመሆን ከቻይና ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት እንዴት እየቀረፀች እንደሆነ ለመረዳት ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኬንያ 'የራሷን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስትራቴጂ እየተከተለች ነው' - ባለሙያው ከቻይና እና ከምዕራባውያን ጋር ስላለው ትብብር
Sputnik አፍሪካ
ኬንያ 'የራሷን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስትራቴጂ እየተከተለች ነው' - ባለሙያው ከቻይና እና ከምዕራባውያን ጋር ስላለው ትብብር
2026-09-07T20:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/07/5162259_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6628ca65db67cd3fa48e1b2800474bb2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኬንያ 'የራሷን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስትራቴጂ እየተከተለች ነው' - ባለሙያው ከቻይና እና ከምዕራባውያን ጋር ስላለው ትብብር
20:55 07.09.2026 (የተሻሻለ: 21:04 07.09.2026) ኬንያ 'የራሷን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስትራቴጂ እየተከተለች ነው' - ባለሙያው ከቻይና እና ከምዕራባውያን ጋር ስላለው ትብብር
ናይሮቢ በማኑፋክቸሪንግ ኢንቨስትመንት ከቻይና ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች፣ ለደህንነት እና ለንግድ ደግሞ ከአሜሪካ እና ከአውሮፓ ጋር ያላትን ግንኙነት አስጠብቃ በማስቀጠል "በቀጣናው ያላትን ጂኦፖለቲካዊ አስፈላጊነት በመጠቀም ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር እየሰራች ትገኛለች" ሲሉ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያው ኤድዊን አዮማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ከቻይና ጋር ያለው አጋርነት "የኬንያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዋና ማዕከል" በመሆኑ ሀገሪቱን "ወደ ምስራቅ አፍሪካ የሚወስድ ወሳኝ በር" ያደረጋት ሲሆን፣ ይህም "ከበላይነት እና ከተሻለ የድርድር አቋም ሆና እንድትደራደር ያስችላታል" ሲሉ አፅንኦት ሰጥተዋል።
ማኑፋክቸሪንግ ላይ ትኩረት ያደረገውን የኢንዱስትሪ ልማት ለማፋጠን፣ የኬንያ መንግሥት ለዘርፉ ከፍተኛ ቅድሚያ በመስጠት ኢንቨስትመንት እያካሄደ ይገኛል፤ ይህንንም የሚያደርገው ለአግሮ-ማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ ከቻይና ካፒታል (የገንዘብ ኢንቨስትመንት) በመፈለግ እና በተመሳሳይ ጊዜ ለግብርና ምርቶቹ ነባሩን የምዕራባውያን ገበያ ተደራሽነት ጠብቆ በማቆየት ነው።
ኬንያ "የኢንዱስትሪ ባለቤት እና ከፍተኛ ገቢ ያላት ሀገር" ለመሆን ከቻይና ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት እንዴት እየቀረፀች እንደሆነ ለመረዳት ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X