የሳኅል ሀገራት ጥምረት ታሪካዊ እርምጃ:- የኮንፌዴሬሽኑ ፓርላማ በይፋ ሥራ ጀመረ

ሰብስክራይብ

የሳኅል ሀገራት ጥምረት ታሪካዊ እርምጃ:- የኮንፌዴሬሽኑ ፓርላማ በይፋ ሥራ ጀመረ

በካፕቴን ኢብራሂም ትራኦሬ መሪነት የሚንቀሳቀሰው የሳኅል ሀገራት ጥምረት ሌላ ታሪካዊ ምዕራፍ ተሻግሯል።

ከቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር የተወጣጡ 45 አባላትን ያቀፈው የኮንፌዴሬሽኑ ፓርላማ በመዲናዋ ኒያሜ የመጀመሪያ ጉባዔውን በማካሄድ የመከላከያ፣ ዲፕሎማሲ እና ልማት ኮሚቴዎችን በውጤታማነት አዋቅሯል።

ለተጨማሪ መረጃ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0