በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ሥር የሚገኙ የሆቴልና ቱሪዝም ተቋማት በ2018 በጀት ዓመት ዘርፉ የታቀደውን ዕቅድ 103 በመቶ አሳክተዋል ተብሏል።

© telegram sputnik_ethiopiaበኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ሥር የሚገኙ የሆቴልና ቱሪዝም ተቋማት በ2018 በጀት ዓመት ዘርፉ የታቀደውን ዕቅድ 103 በመቶ አሳክተዋል ተብሏል።
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ሥር የሚገኙ የሆቴልና ቱሪዝም ተቋማት በ2018 በጀት ዓመት ዘርፉ የታቀደውን ዕቅድ 103 በመቶ አሳክተዋል ተብሏል። - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.09.2026
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ሥር የሚገኙ የሆቴልና ቱሪዝም ተቋማት በ2018 በጀት ዓመት ዘርፉ የታቀደውን ዕቅድ 103 በመቶ አሳክተዋል ተብሏል።

የተቋማቱ ስኬት በአኃዝ

🟠 አጠቃላይ ገቢ፦ 1.4 ቢሊዮን ብር (የዕቅዱን 103%)

🟠 ከግብር በፊት የተገኘ ትርፍ፦ 718 ሚሊዮን ብር (ከዕቅዱ በ3% ብልጫ)

ሂልተን ሆቴል፣ ግዮን ሆቴል ኢንተርፕራይዝ፣ ገነት ሆቴል እና ስፓ ሰርቪስ ኢንተርፕራይዝ ይህን ገቢ ያስገኙ ተቋማት መሆናቸው ተጠቅሷል፡፡

የወደፊት ትኩረቶች

🟠 እያደገ የመጣውን የቱሪስት ፍሰት በአግባቡ መጠቀም

🟠 የገበያ ፍላጎትን መሠረት ያደረገ የአሠራር ማስፋፋት

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0