የአስርት ዓመታት እምነት፦ የአፍሪካ አየር ኃይሎች ለአዲሱ ትውልድ የሩሲያ የውጊያ ጄቶች እየተዘጋጁ ነው

ሰብስክራይብ

የአስርት ዓመታት እምነት፦ የአፍሪካ አየር ኃይሎች ለአዲሱ ትውልድ የሩሲያ የውጊያ ጄቶች እየተዘጋጁ ነው

የሩሲያ የአቪዬሽን ታሪክ እና ውርስ በአፍሪካ ከቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን አንጋፋ አውሮፕላኖች ጀምሮ እስከ አምስተኛው ትውልድ የውጊያ ጄቶች ይዘልቃል፡፡ እነዚህም በቅርቡ በኤል አላሜይን ዓለም አቀፍ የአየር ትዕይንት ላይ ለዕይታ ይቀርባሉ።

ሁነቱ ከጳጉሜን 3 እስከ 5 በግብፅ የሚካሄድ ሲሆን፤ አስደናቂ የአየር ላይ የአውሮፕላን ማሳያዎች፣ የኢንዱስትሪ ጉባኤዎች እንዲሁም የላቁ የኤሮስፔስ ምርቶች እና አገልግሎቶች ኤግዚቢሽኖችን ያካተተ ይሆናል።

ሩሲያ ሰራሽ የውጊያ ጄቶች በአፍሪካ ውስጥ ያሳዩትን እድገት ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0