አልጄሪያ በሕጻናት ላይ ጥቃት በሚፈጽሙ አካላት ላይ የሞት ቅጣትን ልትጥል ነው - የሀገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን

© telegram sputnik_ethiopiaአልጄሪያ በሕጻናት ላይ ጥቃት በሚፈጽሙ አካላት ላይ የሞት ቅጣትን ልትጥል ነው - የሀገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን
አልጄሪያ በሕጻናት ላይ ጥቃት በሚፈጽሙ አካላት ላይ የሞት ቅጣትን ልትጥል ነው - የሀገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.09.2026
ሰብስክራይብ

አልጄሪያ በሕጻናት ላይ ጥቃት በሚፈጽሙ አካላት ላይ የሞት ቅጣትን ልትጥል ነው - የሀገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙሃን

የአልጄሪያው ፕሬዝዳንት አብደልማጂድ ተቡን ታዳጊዎችን በሚያገቱ እና ከባድ ጥቃት በሚፈጽሙ ግለሰቦች ላይ የሞት ቅጣት እንዲጣል የሚያስችል የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ማሻሻያ እንዲደረግ ማዘዛቸውን የሀገሪቱ ሚኒስትሮች ምክር ቤት እሁድ ዕለት ካካሄደው ስብሰባ በኋላ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

በፕሬዝዳንቱ የሚመራው ከፍተኛ የጸጥታ ምክር ቤት ቀደም ሲል የደን ሰደድ እሳት በሚያስነሱ እና እሳት በማቀጣጠል ወንጀል በተከሰሱ አካላት ላይ የሞት ቅጣት እንዲመለስ ግፊት ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0