ሩሲያ ስምምነቶችን የምታደርገው ተጨባጭ የጥቅም መመጣጠን ሲኖር ብቻ ነው - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ስምምነቶችን የምታደርገው ተጨባጭ የጥቅም መመጣጠን ሲኖር ብቻ ነው - ላቭሮቭ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሩስያ የራሷን ጥቅም አሳልፋ በመስጠት በፍጹም ስምምነት እንደማታደርግ ለሞስኮ ስቴት የዓለም አቀፍ ግንኙነት ኢንስቲትዩት ተማሪዎች እና መምህራን ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0