ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በ15ኛው ዓመታዊ የኢንቨስትመንት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዱባይ ገቡ

ሰብስክራይብ

ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በ15ኛው ዓመታዊ የኢንቨስትመንት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዱባይ ገቡ

ፕሬዝዳንቱ፣ ከጳጉሜን 2 እስከ 4 2018 በዱባይ ዓለም አቀፍ የንግድ ማዕከል ለሚካሄደው ዓመታዊ የኢንቨስትመንት ጉባኤ ከፍተኛ የሀገር ውስጥ የልዑካን ቡድን በመመራት ወደ ስፍራው አቅንተዋል።

ዋና ዋና መረጃዎች፦

🟠 ጉባኤው "ዓለም አቀፍ ብልጽግናን እንደገና መቅረጽ፦ ለአካታችና ዘላቂ ወደፊት አዳዲስ የኢንቨስትመንት አማራጮችን መክፈት" በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል።

🟠 የዲጂታል ኢኮኖሚ፣ ዘላቂ ልማት፣ ኢኖቬሽን እና ስትራቴጂካዊ የኢንቨስትመንት አጋርነቶች ላይ ያተኩራል።

🟠 ኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨስትመንት ለመሳብና የሀገር ውስጥ ኢኮኖሚ ሪፎርሟን ለማስተዋወቅ ትልቅ መድረክ ይሆንላታል ተብሏል።

🟠 የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ ፖሊሲ አውጪዎች፣ ዓለም አቀፍ ባለሀብቶች፣ የንግድ ሥራ አስፈፃሚዎችና ተመራማሪዎች በጉባኤው ይሳተፋሉ።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0