https://amh.sputniknews.africa/20260907/5156491.html
በሆርሙዝ ወሽመጥ የመርከቦች እንቅስቃሴ ከግንቦት ወር ወዲህ ወደ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደረሰ - የሳተላይት መረጃ
በሆርሙዝ ወሽመጥ የመርከቦች እንቅስቃሴ ከግንቦት ወር ወዲህ ወደ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደረሰ - የሳተላይት መረጃ
Sputnik አፍሪካ
በሆርሙዝ ወሽመጥ የመርከቦች እንቅስቃሴ ከግንቦት ወር ወዲህ ወደ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደረሰ - የሳተላይት መረጃክፕለር የተሰኘው የመረጃና ትንተና ተቋም እንዳስታወቀው፣ ባለፉት 10 ቀናት በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል አቋርጠው ያለፉት የንግድ መርከቦች በቀን... 07.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-07T11:50+0300
2026-09-07T11:50+0300
2026-09-07T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/07/5156338_0:0:948:533_1920x0_80_0_0_3a9ee3ad5c5a7fed82698647f01014ff.jpg
በሆርሙዝ ወሽመጥ የመርከቦች እንቅስቃሴ ከግንቦት ወር ወዲህ ወደ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደረሰ - የሳተላይት መረጃክፕለር የተሰኘው የመረጃና ትንተና ተቋም እንዳስታወቀው፣ ባለፉት 10 ቀናት በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል አቋርጠው ያለፉት የንግድ መርከቦች በቀን በአማካይ 10 ብቻ ናቸው።ቅዳሜ ዕለት 2 መርከቦች ብቻ ያለፉ ሲሆን፤ እሁድ ደግሞ 6 መርከቦች አልፈዋል፡፡ አብዛኞቹ የኢራንን የባሕር መስመር የተጠቀሙ ናቸው።የኢራን ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ሞህሴን ረዛኢ፣ ኢራን ከአሜሪካ የባሕር ኃይል የእገዳ መስመር አንስቶ በሆርሙዝ ወሽመጥ እስከ ፐርሺያን ባሕረ ሰላጤ ድረስ የሚዘልቅ የተከለከለ ቀጣና በቅርቡ እንደምታውጅ አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/07/5156338_119:0:830:533_1920x0_80_0_0_60d2211d91c6bb5ec8f699aa19b2b5d9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሆርሙዝ ወሽመጥ የመርከቦች እንቅስቃሴ ከግንቦት ወር ወዲህ ወደ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደረሰ - የሳተላይት መረጃ
11:50 07.09.2026 (የተሻሻለ: 11:54 07.09.2026) በሆርሙዝ ወሽመጥ የመርከቦች እንቅስቃሴ ከግንቦት ወር ወዲህ ወደ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደረሰ - የሳተላይት መረጃ
ክፕለር የተሰኘው የመረጃና ትንተና ተቋም እንዳስታወቀው፣ ባለፉት 10 ቀናት በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል አቋርጠው ያለፉት የንግድ መርከቦች በቀን በአማካይ 10 ብቻ ናቸው።
ቅዳሜ ዕለት 2 መርከቦች ብቻ ያለፉ ሲሆን፤ እሁድ ደግሞ 6 መርከቦች አልፈዋል፡፡ አብዛኞቹ የኢራንን የባሕር መስመር የተጠቀሙ ናቸው።
የኢራን ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ሞህሴን ረዛኢ፣ ኢራን ከአሜሪካ የባሕር ኃይል የእገዳ መስመር አንስቶ በሆርሙዝ ወሽመጥ እስከ ፐርሺያን ባሕረ ሰላጤ ድረስ የሚዘልቅ የተከለከለ ቀጣና በቅርቡ እንደምታውጅ አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X