https://amh.sputniknews.africa/20260906/5404165.html
የዘመናዊ የውኃ ቴክኖሎጂዎች ሚና፤ ከAI ወደ AGI፡ የቴክኖሎጂው ግስጋሴ እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት
የዘመናዊ የውኃ ቴክኖሎጂዎች ሚና፤ ከAI ወደ AGI፡ የቴክኖሎጂው ግስጋሴ እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ መሠኗዳችን በክፍል አንድ መጪ ዘመናትን ታሳቢ በማድረግ የኢትዮጵያን ማኅበረሰብ አቅም ለማጎልበት ዘመናዊ የውኃ ስላላቸው ሚና በውኃና መሬት ሀብት ማዕከል ም/ዳይሬክተር ዶ/ር ጠና አላምረው ሙያዊ... 06.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-06T21:04+0300
2026-09-06T21:04+0300
2026-09-29T19:05+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5403783_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_685fd49e0e95d4c5ed98f9dae8ca42c1.png
የዘመናዊ የውኃ ቴክኖሎጂዎች ሚና፤ ከAI ወደ AGI፡ የቴክኖሎጂው ግስጋሴ እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት
Sputnik አፍሪካ
የዘመናዊ የውኃ ቴክኖሎጂዎች ሚና፤ ከAI ወደ AGI፡ የቴክኖሎጂው ግስጋሴ እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ መሠኗዳችን በክፍል አንድ መጪ ዘመናትን ታሳቢ በማድረግ የኢትዮጵያን ማኅበረሰብ አቅም ለማጎልበት ዘመናዊ የውኃ ስላላቸው ሚና በውኃና መሬት ሀብት ማዕከል ም/ዳይሬክተር ዶ/ር ጠና አላምረው ሙያዊ ዕይታቸውን የሚያጋሩን ሲሆን፤ 🤖 በክፍል ሁለት ደግሞ የትረስቴክ አይቲ ሶሉሽንስ (TrusTech IT Solutions) ዋና ስራ አስኪያጅ እና የዘርፉ ባለሙያ ከሆኑት ከአቶ ናታን ግርማ ጋር በመሆን የሰው ሰራሽ አስተውሎት እየሄደበት ሲላለው ግስጋሴ እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት ምን ይመስላል የሚልውን በስፋት እንቃኘዋለን።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5403783_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_fb36952be51ad24afbae311857eca96a.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የዘመናዊ የውኃ ቴክኖሎጂዎች ሚና፤ ከAI ወደ AGI፡ የቴክኖሎጂው ግስጋሴ እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት
21:04 06.09.2026 (የተሻሻለ: 19:05 29.09.2026) ወሰንሰገድ አሰፋ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
አርቲፊሻል ጀነራል ኢንተለጀንስ (AGI) ማለት በሁሉም ዘርፎች (across all domains) እንደ ሰው ማሰብናመስራት የሚችል ሲስተም ነው፡......አዲስ ቴክኖሎጂ ሲመጣ ፈርተንጥግ የምናደርገው ሳይሆን፣ በጥንቃቄ ቃኝተን አዶፕት(adopt) የምናደርገው ሊሆን ይገባል። AIን ማምለክደረጃ ማድረስ የለብንም፤ ሚዛኑን እንዴት አድርገን እንደምንይዘው ማወቅ ግንወሳኝ ነው።" ሲል የትረስቴክ አይቲ ሶሉሽንስ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ናታን ግርማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ መሠኗዳችን በክፍል አንድ መጪ ዘመናትን ታሳቢ በማድረግ የኢትዮጵያን ማኅበረሰብ አቅም ለማጎልበት ዘመናዊ የውኃ ስላላቸው ሚና በውኃና መሬት ሀብት ማዕከል ም/ዳይሬክተር ዶ/ር ጠና አላምረው ሙያዊ ዕይታቸውን የሚያጋሩን ሲሆን፤
🤖 በክፍል ሁለት ደግሞ የትረስቴክ አይቲ ሶሉሽንስ (TrusTech IT Solutions) ዋና ስራ አስኪያጅ እና የዘርፉ ባለሙያ ከሆኑት ከአቶ ናታን ግርማ ጋር በመሆን የሰው ሰራሽ አስተውሎት እየሄደበት ሲላለው ግስጋሴ እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት ምን ይመስላል የሚልውን በስፋት እንቃኘዋለን።