የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይጄሪያ የሚያደርገውን ሳምንታዊ የበረራ ቁጥር ወደ 53 ከፍ አደረገ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይጄሪያ የሚያደርገውን ሳምንታዊ የበረራ ቁጥር ወደ 53 ከፍ አደረገ

አየር መንገዱ አዲስ የበረራ መስመር ወደሆነችው ፖርት ሀርኮርት ሳምንታዊ በረራ መጀመሩን ተከትሎ በሀገሪቱ አምስት ዋና ዋና ከተሞች ያለውን የገበያ ድርሻ አጠናክሯል።

ሌጎስ፣ አቡጃ፣ ካኖ፣ ኢኑጉ እና አዲሷ ፖርት ሀርኮርት የበረራ መዳረሻ ከተሞች ናቸው። በዚህም፦

▪ የሌጎስ በረራ፦ በሳምንት 21 በረራዎች (በቀን እስከ 3 ጊዜ) ይከናወናሉ።

▪ የካኖ በረራ ፦ ሳምንታዊ በረራዎች በ4 በማደግ ወደ 11 ከፍ ብለዋል።

▪ አዲሱ መዳረሻ (ፖርት ሀርኮርት)፦ በሳምንት 4 አዳዲስ ቀጥታ በረራዎች ተጀምረዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0