የማሊ ጦር በደርዘን የሚቆጠሩ የሽብርተኞች የሞተርሳይክል ቡድኖችን በአየር ጥቃት ደመሰሰ

© telegram sputnik_ethiopiaየማሊ ጦር በደርዘን የሚቆጠሩ የሽብርተኞች የሞተርሳይክል ቡድኖችን በአየር ጥቃት ደመሰሰ
የማሊ ጦር በደርዘን የሚቆጠሩ የሽብርተኞች የሞተርሳይክል ቡድኖችን በአየር ጥቃት ደመሰሰ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2026
ሰብስክራይብ

የማሊ ጦር በደርዘን የሚቆጠሩ የሽብርተኞች የሞተርሳይክል ቡድኖችን በአየር ጥቃት ደመሰሰ

የማሊ የጦር ኃይሎች በማዕከላዊ ማሊ ዱዌንትዛ ክልል በሚገኙ ታጣቂ ሽብርተኞች ላይ የተሳካ የአየር ጥቃት መፈጸማቸውን በይፋ መግለጫ አስታውቀዋል።

የመከላከያ ሠራዊቱ "ከትክክለኛው ጥቃት በኋላ በቦታው ላይ ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ አልታየም" ሲል ገልጿል።

በተጨማሪም ሠራዊቱ በባንዲያጋራ ከተማ ታጥቃ ትንቀሳቀስ በነበረች የፒክ-አፕ ተሽከርካሪ እና በውስጧ በነበሩት ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን መግለጫው አመልክቷል።

ℹ ይህ እርምጃ የማሊ መንግሥት በመላው የሀገሪቱ ግዛት ላይ ያለውን ሉዓላዊነት እና የሕግ የበላይነት ለማስከበር እያካሄደው ያለው ሰፊው ኦፕሬሽን ዱጉኮሎኮ አካል ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0