አትሌት ገመቹ ጎዳና በብራስልስ ዳይመንድ ሊግ የ3000 ሜትር መሰናክል ውድድርን አሸነፈ

© telegram sputnik_ethiopiaአትሌት ገመቹ ጎዳና በብራስልስ ዳይመንድ ሊግ የ3000 ሜትር መሰናክል ውድድርን አሸነፈ
አትሌት ገመቹ ጎዳና በብራስልስ ዳይመንድ ሊግ የ3000 ሜትር መሰናክል ውድድርን አሸነፈ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2026
ሰብስክራይብ

‍ አትሌት ገመቹ ጎዳና በብራስልስ ዳይመንድ ሊግ የ3000 ሜትር መሰናክል ውድድርን አሸነፈ

ኢትዮጵያዊው ወጣት አትሌት ገመቹ ጎዳና በቤልጂየም ብራስልስ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር በ3000 ሜትር የመሰናክል ሩጫ ድንቅ ብቃቱን በማሳየት የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ሆኗል።

⏱ አትሌቱ አስደናቂ አጨራረስ በማሳየት ርቀቱን በ 8:08.67 ሠዓት አጠናቋል።

ገመቹ ከ12 ቀናት በፊት በፖላንድ ሲሌሲያ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በ8:02.74 ካሸነፈ በኋላ በብራስልስም የበላይነቱን መድገም ችሏል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0