https://amh.sputniknews.africa/20260906/5150251.html
🇪🇹 ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርጋትን አቅም መገንባቷን ኢጋድ ገለፀ
🇪🇹 ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርጋትን አቅም መገንባቷን ኢጋድ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
🤖 ይህ የተባለው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) ምክትል ዋና ጸሐፊ ሙሐመድ አብዲ ዋሬ የተመራ ከፍተኛ የልዑክ ቡድን በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የመስክ ጉብኝት ባደረገበት ወቅት ነው። 06.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-06T13:45+0300
2026-09-06T13:45+0300
2026-09-06T13:45+0300
ዜና
ኢትዮጵያ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/5150251.jpg?1788691525
🤖 ይህ የተባለው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) ምክትል ዋና ጸሐፊ ሙሐመድ አብዲ ዋሬ የተመራ ከፍተኛ የልዑክ ቡድን በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የመስክ ጉብኝት ባደረገበት ወቅት ነው።ኢትዮጵያ በሰው ኃይል፣ በመሠረተ ልማት እንዲሁም በግብርና፣ ጤና፣ ትምህርትና ፋይናንስ ዘርፎች ቴክኖሎጂውን በተግባር በመተርጎም ያስመዘገበችው ውጤት ለአኅጉሪቱ ትልቅ ማሳያና አቅም መሆኑ በጉብኝቱ ወቅት ተገልጿል።የተነሱ ቁልፍ ነጥቦች፦🔸 ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ የገነባችው አቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሚያደርጋት ነው።🔸 የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በግብርና፣ በጤና፣ በትምህርት እና በፋይናንስ ዘርፎች ላይ በተግባር እየተተገበረ ይገኛል።🔸 የኢጋድ አባል ሀገራት የኢትዮጵያን ተሞክሮ በመቅሰም በየሀገራቸው የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መዋቅር ውስጥ ለማቀናጀት ተስማምተዋል።🔸 ኢትዮጵያ የዘርፉ ልምዷን ለምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ለማካፈል እና ቀጣናዊ የዲጂታል ትስስርን ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች።
ኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜና, ኢትዮጵያ , фото
🇪🇹 ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርጋትን አቅም መገንባቷን ኢጋድ ገለፀ

ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርጋትን አቅም መገንባቷን

ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርጋትን አቅም መገንባቷን

ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርጋትን አቅም መገንባቷን
🤖 ይህ የተባለው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) ምክትል ዋና ጸሐፊ ሙሐመድ አብዲ ዋሬ የተመራ ከፍተኛ የልዑክ ቡድን በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የመስክ ጉብኝት ባደረገበት ወቅት ነው።
ኢትዮጵያ በሰው ኃይል፣ በመሠረተ ልማት እንዲሁም በግብርና፣ ጤና፣ ትምህርትና ፋይናንስ ዘርፎች ቴክኖሎጂውን በተግባር በመተርጎም ያስመዘገበችው ውጤት ለአኅጉሪቱ ትልቅ ማሳያና አቅም መሆኑ በጉብኝቱ ወቅት ተገልጿል።
🔸 ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ የገነባችው አቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሚያደርጋት ነው።
🔸 የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በግብርና፣ በጤና፣ በትምህርት እና በፋይናንስ ዘርፎች ላይ በተግባር እየተተገበረ ይገኛል።
🔸 የኢጋድ አባል ሀገራት የኢትዮጵያን ተሞክሮ በመቅሰም በየሀገራቸው የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መዋቅር ውስጥ ለማቀናጀት ተስማምተዋል።
🔸 ኢትዮጵያ የዘርፉ ልምዷን ለምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ለማካፈል እና ቀጣናዊ የዲጂታል ትስስርን ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች።