ኢትዮጵያፓን-አፍሪካዊ የቱሪዝም ዘመቻዋን በኮት ዲቯር አስጀመረች

ኢትዮጵያ ፓን-አፍሪካዊ የቱሪዝም ዘመቻዋን በኮት ዲቯር አስጀመረች
ኢትዮጵያ ፓን-አፍሪካዊ የቱሪዝም ዘመቻዋን በኮት ዲቯር አስጀመረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2026
ሰብስክራይብ
በኮት ዲቯር የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ከቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከኩሪፍቱ ሪዞርት እና ከየሺ ግሩፕ ጋር በመተባበር የሁለት ቀን የቱሪዝም ማስተዋወቂያ መድረክ በአቢጃን አካሂዷል።
ዋናዋና መረጃዎች፦
▪️ በ10 የአፍሪካ ሀገራት የሚካሄደው የዘመቻው 2ኛ መዳረሻ ኮት ዲቯር ሆናለች።
▪️ አምባሳደርሽታዬ ምናለ የኢትዮጵያን ባህላዊ፣ ታሪካዊና የዩኔስኮ ቅርሶች አስተዋውቀዋል።
▪️ የሀገሪቱባለሥልጣናት፣ የንግድ መሪዎችና የመገናኛ ብዙኃን የኢትዮጵያን መስህቦች እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል።
▪️ የአፍሪካአህጉራዊ ቱሪዝምን ማሳደግ እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን በቱሪዝም ለማጠናከር ያለመ ነው።
አዳዲስ ዜናዎች
0