የኢራን አብዮታዊ ዘብ በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ የነበረችውን የአሜሪካ የባህር ኃይል ድሮን መታ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢራን አብዮታዊ ዘብ በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ የነበረችውን የአሜሪካ የባህር ኃይል ድሮን መታ
የኢራን አብዮታዊ ዘብ በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ የነበረችውን የአሜሪካ የባህር ኃይል ድሮን መታ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2026
ሰብስክራይብ

የኢራን አብዮታዊ ዘብ በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ የነበረችውን የአሜሪካ የባህር ኃይል ድሮን መታ

አብዮታዊ ዘቡ የባህር ኃይል፣ ጥበቃ የሚደረግበት የሆርሙዝ ወሽመጥ ክልል ውስጥ ለመግባት የሞከረችውን በሩቅ ተቆጣጣሪ የምትመራ የአሜሪካ ወታደራዊ የባህር ላይ ድሮን መምታቱን ፋርስ ኒውስ የጥበቃ ኃይሉን መግለጫ ጠቅሶ ዘግቧል።

ወታደራዊ ኃይሉ ለማንኛውም ፀብ አጫሪ ወይም አጠራጣሪ እንቅስቃሴ ወሳኝ ምላሽ እንደሚሰጠው ያስጠነቀቀ ሲሆን፣ ስትራቴጂካዊው የባህር መስመር በኢራን ቁጥጥር ስር መሆኑንም አፅንኦት ሰጥቷል።

" ፀብ አጫሪዋ አሜሪካ ከአካባቢው ከመውጣት እና አጫሪ ድርጊቶቿን ከመተው ውጭ ሌላ አማራጭ እንደሌላት ማወቅ አለባት።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0