የናይጄሪያ ሰራዊት በደርዘን የሚቆጠሩ የታገቱ ሲቪሎችን አስለቅቆ በርካታ የሽብርተኞች መሪዎችንም ደመሰሰ - ዘገባዎች

© telegram sputnik_ethiopiaየናይጄሪያ ሰራዊት በደርዘን የሚቆጠሩ የታገቱ ሲቪሎችን አስለቅቆ በርካታ የሽብርተኞች መሪዎችንም ደመሰሰ - ዘገባዎች
የናይጄሪያ ሰራዊት በደርዘን የሚቆጠሩ የታገቱ ሲቪሎችን አስለቅቆ በርካታ የሽብርተኞች መሪዎችንም ደመሰሰ - ዘገባዎች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2026
ሰብስክራይብ

የናይጄሪያ ሰራዊት በደርዘን የሚቆጠሩ የታገቱ ሲቪሎችን አስለቅቆ በርካታ የሽብርተኞች መሪዎችንም ደመሰሰ - ዘገባዎች

በቦርኖ እና ዮቤ ግዛቶች በተካሄዱ ወታደራዊ ኦፐሬሽኖች ተቃርኖ ባላቸው ጽንፈኞች ተይዘው የነበሩ ቢያንስ 36 ሲቪሎች ነፃ መውጣታቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የሰራዊቱን ቃል አቀባይ ሜጀር ጄኔራል ሚካኤል ኦኖጃን ጠቅሰው ዘግበዋል።

ዋና ዋና ዝርዝሮች፡-

🟠 የተካሄዱ ዘመቻዎች፦ በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ በተካሄደው 'ዘመቻ ሀዲን ካይ' አካል፣ የሰራዊቱ ኃይሎች የሽብርተኞችን በርካታ ካምፖች ደምስሰዋል፡፡ ታጋቾችን አስለቅቀዋል፡፡ እንዲሁም ከፍተኛ መጠን ያለው የጦር መሳሪያ እና ጥይቶችን በቁጥጥር ስር አውለዋል።

🟠 ኢላማ የተደረጉ ቡድኖች፦ ወታደራዊ ኃይሉ በክልሉ ንቁ እንቅስቃሴ የሚያደርጉትን ቦኮ ሀራም* እና የምዕራብ አፍሪካ እስላማዊ ግዛት * የተባሉትን ቡድኖች በመዋጋት ላይ ይገኛል።

*ሩሲያን ጨምሮ በናይጄሪያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት የታገዱ የሽብር ድርጅቶች ናቸው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0