ኢትዮጵያን የ13 ወር ፀጋ ያስባላት ወርሃ ጳጉሜን

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያን የ13 ወር ፀጋ ያስባላት ወርሃ ጳጉሜን

የኢትዮጵያ ሥነ-ፈለክ ሊቃውንት በዓመት ከ12ቱ ወራት የሚተርፉትን ዕለታት ሰፍረውና ቀምረው ጳጉሜን 13ኛው ወር አድርገዋታል።

ጳጉሜን የሚለው ስያሜ ‘ኤፓጎሜኔ’ ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ‘ጨምሬ’ ማለት ነው። ጳጉሜን በ4 ዓመት አንዴ 6 ዕለት ስትሆን፣ በ600 ዓመታት አንዴ ደግሞ 7 ዕለት ትያዛለች።

ስለ ጳጉሜን ወር የበለጠ ለመረዳት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

2018 ዓ.ም እንዴት አለፈ? እርሶስ ለቀጣዩ ዓመት ምን አቀዱ? ሐሳብዎን ያጋሩን

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0