https://amh.sputniknews.africa/20260906/5145842.html
የሀሰተኛ መረጃዎች ውጊያ፦ የሳኅል ሀገራት የራሳቸውን መረጃ ማዘጋጀት አለባቸው - አልጄሪያዊት ባለሙያ
የሀሰተኛ መረጃዎች ውጊያ፦ የሳኅል ሀገራት የራሳቸውን መረጃ ማዘጋጀት አለባቸው - አልጄሪያዊት ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የሀሰተኛ መረጃዎች ውጊያ፦ የሳኅል ሀገራት የራሳቸውን መረጃ ማዘጋጀት አለባቸው - አልጄሪያዊት ባለሙያ የሳኅል ሀገራት ጥምረት አባል ሀገራት በከፍተኛ የሀሰተኛ መረጃ ድብደባ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን፣ "የፕሮፓጋንዳ እና የተሳሳቱ መረጃዎች... 06.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-06T09:15+0300
2026-09-06T09:15+0300
2026-09-06T09:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/06/5145689_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_d41033df63c8dec2aa951af8eac3ec5c.jpg
የሀሰተኛ መረጃዎች ውጊያ፦ የሳኅል ሀገራት የራሳቸውን መረጃ ማዘጋጀት አለባቸው - አልጄሪያዊት ባለሙያ የሳኅል ሀገራት ጥምረት አባል ሀገራት በከፍተኛ የሀሰተኛ መረጃ ድብደባ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን፣ "የፕሮፓጋንዳ እና የተሳሳቱ መረጃዎች ዘመቻ" ገጥሟቸዋል ሲሉ በብሔራዊ የጋዜጠኝነት እና የመረጃ ሳይንስ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ሪማ ሩይቢ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ይህንን ለመመከት የአፍሪካ ሀገራት "አፍሪካን ዋጋ የሚሰጥ የመገናኛ ብዙኃን ስትራቴጂ" በመቅረጽ በመላው አህጉሪቱ የመገናኛ ብዙኃን ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አለባቸው ሲሉ አፅንኦት ሰጥተዋል። የሳኅል ሀገራት ተአማኒ እና ኃላፊነት የተሞላበት መረጃ በማሰራጨት የሀሰተኛ መረጃ ዘመቻዎችን ለመመከት፤ "ዳንዴ ሊፕታኮ" ሬዲዮ እና "ታፉክ ቲቪ" የተሰኙትን ጨምሮ የራሳቸውን የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ለማቋቋም አቅደዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሀሰተኛ መረጃዎች ውጊያ፦ የሳኅል ሀገራት የራሳቸውን መረጃ ማዘጋጀት አለባቸው - አልጄሪያዊት ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የሀሰተኛ መረጃዎች ውጊያ፦ የሳኅል ሀገራት የራሳቸውን መረጃ ማዘጋጀት አለባቸው - አልጄሪያዊት ባለሙያ
2026-09-06T09:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/06/5145689_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_8309f4dffc2fb457daabd6dd37270d55.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሀሰተኛ መረጃዎች ውጊያ፦ የሳኅል ሀገራት የራሳቸውን መረጃ ማዘጋጀት አለባቸው - አልጄሪያዊት ባለሙያ
09:15 06.09.2026 (የተሻሻለ: 09:24 06.09.2026) የሀሰተኛ መረጃዎች ውጊያ፦ የሳኅል ሀገራት የራሳቸውን መረጃ ማዘጋጀት አለባቸው - አልጄሪያዊት ባለሙያ
የሳኅል ሀገራት ጥምረት አባል ሀገራት በከፍተኛ የሀሰተኛ መረጃ ድብደባ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን፣ "የፕሮፓጋንዳ እና የተሳሳቱ መረጃዎች ዘመቻ" ገጥሟቸዋል ሲሉ በብሔራዊ የጋዜጠኝነት እና የመረጃ ሳይንስ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ሪማ ሩይቢ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ይህንን ለመመከት የአፍሪካ ሀገራት "አፍሪካን ዋጋ የሚሰጥ የመገናኛ ብዙኃን ስትራቴጂ" በመቅረጽ በመላው አህጉሪቱ የመገናኛ ብዙኃን ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አለባቸው ሲሉ አፅንኦት ሰጥተዋል።
የሳኅል ሀገራት ተአማኒ እና ኃላፊነት የተሞላበት መረጃ በማሰራጨት የሀሰተኛ መረጃ ዘመቻዎችን ለመመከት፤ "ዳንዴ ሊፕታኮ" ሬዲዮ እና "ታፉክ ቲቪ" የተሰኙትን ጨምሮ የራሳቸውን የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ለማቋቋም አቅደዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X