ፑቲን ከዊትኮፍ እና ኩሽነር ጋር ያደረጉት ውይይት ከሦስት ሠዓታት ቆይታ በኋላ ተጠናቀቀ

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን ከዊትኮፍ እና ኩሽነር ጋር ያደረጉት ውይይት ከሦስት ሠዓታት ቆይታ በኋላ ተጠናቀቀ
ፑቲን ከዊትኮፍ እና ኩሽነር ጋር ያደረጉት ውይይት ከሦስት ሠዓታት ቆይታ በኋላ ተጠናቀቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን ከዊትኮፍ እና ኩሽነር ጋር ያደረጉት ውይይት ከሦስት ሠዓታት ቆይታ በኋላ ተጠናቀቀ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካው አቻቸው ልዩ መላክተኞች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር ጋር በክሬምሊን ያደረጉት ውይይት ከሦስት ሠዓታት ቆይታ በኋላ መጠናቀቁን የስፑትኒክ ዘጋቢ ዘግቧል።

ስብሰባው በሞስኮ አቆጣጠር ከምሽቱ 1:55 ገደማ የጀመረ ሲሆን፣ የአሜሪካ ተደራዳሪዎች የያዘው የተሽከርካሪ እጀባ (ሰልፍ) ከምሽቱ 5:00 በኋላ ከክሬምሊን ወጥቷል።

ዊትኮፍ እና ኩሽነር የዩክሬንን ግጭት ለማስቆም በተዘጋጁ የውይይት ሐሳቦች ላይ ለመምከር ቀጣይ ጉዟቸውን ወደ ኪዬቭ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0