https://amh.sputniknews.africa/20260905/5144268.html
የሩሲያ ጦር ከቅዳሜ እኩለ ሌሊት ጀምሮ በኪዬቭ ላይ ጥቃት ከመፈጸም ታቅቧል – ፑቲን
የሩሲያ ጦር ከቅዳሜ እኩለ ሌሊት ጀምሮ በኪዬቭ ላይ ጥቃት ከመፈጸም ታቅቧል – ፑቲን
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር ከቅዳሜ እኩለ ሌሊት ጀምሮ በኪዬቭ ላይ ጥቃት ከመፈጸም ታቅቧል – ፑቲንከጥቃት የመቆጠብ እርምጃ የተወሰደው በደህንነት መስመሮች በኩል በዩክሬን መዲና ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች ለጊዜው እንዲቆሙ የቀረበላቸውን ሐሳብ ተከተሎ መሆኑንም የሩሲያው... 05.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-05T21:30+0300
2026-09-05T21:30+0300
2026-09-05T21:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/05/5144115_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_4fb257b73c3c1f84c507383cbe90662c.jpg
የሩሲያ ጦር ከቅዳሜ እኩለ ሌሊት ጀምሮ በኪዬቭ ላይ ጥቃት ከመፈጸም ታቅቧል – ፑቲንከጥቃት የመቆጠብ እርምጃ የተወሰደው በደህንነት መስመሮች በኩል በዩክሬን መዲና ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች ለጊዜው እንዲቆሙ የቀረበላቸውን ሐሳብ ተከተሎ መሆኑንም የሩሲያው ፕሬዝዳንት በክሬምሊን ከአሜሪካ ተደራዳሪዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል፡፡ ዘለንስኪ በይፋ ሰፊ የሆነ የተኩስ ማቆም ጥሪ ቢያቀርቡም፣ ሩሲያ ግን ከኪዬቭ ጋር በዚህ ሰፊ ጥረት ዙሪያ እስካሁን ምንም አይነት ውይይት አልጀመረችም ሲሉ ፑቲን አክለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ጦር ከቅዳሜ እኩለ ሌሊት ጀምሮ በኪዬቭ ላይ ጥቃት ከመፈጸም ታቅቧል – ፑቲን
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር ከቅዳሜ እኩለ ሌሊት ጀምሮ በኪዬቭ ላይ ጥቃት ከመፈጸም ታቅቧል – ፑቲን
2026-09-05T21:30+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/05/5144115_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_cfc60c9489bfc0728730e4eef460911d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ጦር ከቅዳሜ እኩለ ሌሊት ጀምሮ በኪዬቭ ላይ ጥቃት ከመፈጸም ታቅቧል – ፑቲን
21:30 05.09.2026 (የተሻሻለ: 21:34 05.09.2026) የሩሲያ ጦር ከቅዳሜ እኩለ ሌሊት ጀምሮ በኪዬቭ ላይ ጥቃት ከመፈጸም ታቅቧል – ፑቲን
ከጥቃት የመቆጠብ እርምጃ የተወሰደው በደህንነት መስመሮች በኩል በዩክሬን መዲና ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች ለጊዜው እንዲቆሙ የቀረበላቸውን ሐሳብ ተከተሎ መሆኑንም የሩሲያው ፕሬዝዳንት በክሬምሊን ከአሜሪካ ተደራዳሪዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል፡፡
ዘለንስኪ በይፋ ሰፊ የሆነ የተኩስ ማቆም ጥሪ ቢያቀርቡም፣ ሩሲያ ግን ከኪዬቭ ጋር በዚህ ሰፊ ጥረት ዙሪያ እስካሁን ምንም አይነት ውይይት አልጀመረችም ሲሉ ፑቲን አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X