https://amh.sputniknews.africa/20260905/5143165.html
የኢንዶኔዢያው አናክ ክራካታው እሳተ ገሞራ በ2026 ከፍተኛውን ፍንዳታ አስተናገደ
የኢንዶኔዢያው አናክ ክራካታው እሳተ ገሞራ በ2026 ከፍተኛውን ፍንዳታ አስተናገደ
Sputnik አፍሪካ
#viral | የኢንዶኔዢያው አናክ ክራካታው እሳተ ገሞራ በ2026 ከፍተኛውን ፍንዳታ አስተናገደ በሱንዳ የባሕር ወሽመጥ የሚገኘው እሳተ ገሞራ አርብ ምሽት መፈነዳት የጀመረ ሲሆን፤ ረጅም የቅልጥ አለት ፍሰት ወደ አየር የተትጎለጎለ ሲሆን በባንተን እና... 05.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-05T20:17+0300
2026-09-05T20:17+0300
2026-09-05T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/05/5143012_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_08bcf4df4b9c91c11537531c6ff5dce5.jpg
#viral | የኢንዶኔዢያው አናክ ክራካታው እሳተ ገሞራ በ2026 ከፍተኛውን ፍንዳታ አስተናገደ በሱንዳ የባሕር ወሽመጥ የሚገኘው እሳተ ገሞራ አርብ ምሽት መፈነዳት የጀመረ ሲሆን፤ ረጅም የቅልጥ አለት ፍሰት ወደ አየር የተትጎለጎለ ሲሆን በባንተን እና ላምፑንግ የባሕር ዳርቻዎች ላይ ከፍተኛ አስተጋባይ የፍንዳታ ድምፅ አሰምቷል ሲሉ የአካባቢው ባለሥልጣናት ገልጸዋል።ፍንዳታው እስከ ቅዳሜ ድረስ የቀጠለ ሲሆን፣ በፍንዳታው መበርታት ምክንያት ገሞራውን የሚከታተሉ የክትትል መሣሪያዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል።የእሳተ ገሞራው ሁኔታ በደረጃ ሦስት ማስጠንቀቂያ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ እስካሁን ምንም ዓይነት የሱናሚ ሥጋት እንዳልተደቀነ ባለሥልጣናቱ አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢንዶኔዢያው አናክ ክራካታው እሳተ ገሞራ በ2026 ከፍተኛውን ፍንዳታ አስተናገደ
Sputnik አፍሪካ
የኢንዶኔዢያው አናክ ክራካታው እሳተ ገሞራ በ2026 ከፍተኛውን ፍንዳታ አስተናገደ
2026-09-05T20:17+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/05/5143012_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_a64bd7deb42f6428f924ec4ecdcad54c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢንዶኔዢያው አናክ ክራካታው እሳተ ገሞራ በ2026 ከፍተኛውን ፍንዳታ አስተናገደ
20:17 05.09.2026 (የተሻሻለ: 20:24 05.09.2026) #viral | የኢንዶኔዢያው አናክ ክራካታው እሳተ ገሞራ በ2026 ከፍተኛውን ፍንዳታ አስተናገደ
በሱንዳ የባሕር ወሽመጥ የሚገኘው እሳተ ገሞራ አርብ ምሽት መፈነዳት የጀመረ ሲሆን፤ ረጅም የቅልጥ አለት ፍሰት ወደ አየር የተትጎለጎለ ሲሆን በባንተን እና ላምፑንግ የባሕር ዳርቻዎች ላይ ከፍተኛ አስተጋባይ የፍንዳታ ድምፅ አሰምቷል ሲሉ የአካባቢው ባለሥልጣናት ገልጸዋል።
ፍንዳታው እስከ ቅዳሜ ድረስ የቀጠለ ሲሆን፣ በፍንዳታው መበርታት ምክንያት ገሞራውን የሚከታተሉ የክትትል መሣሪያዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል።
የእሳተ ገሞራው ሁኔታ በደረጃ ሦስት ማስጠንቀቂያ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ እስካሁን ምንም ዓይነት የሱናሚ ሥጋት እንዳልተደቀነ ባለሥልጣናቱ አረጋግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X