እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ ላይ የፈተጸመችው አዲስ የአየር ጥቃት ከፍተኛ ውድመት አደረሰ

ሰብስክራይብ

እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ ላይ የፈተጸመችው አዲስ የአየር ጥቃት ከፍተኛ ውድመት አደረሰ

በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ እየተዘዋወሩ ያሉ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ናባቲያ አል-ፋውቃ አቅራቢያ የተፈጸመውን የእስራኤል የአየር ጥቃት ውድመት ያሳያሉ።

በጥቃቱ በሀገሪቱ ደቡባዊ እና ምሥራቃዊ ክልሎች 5 ሰዎች ሲገደሉ፣ 124 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

ኢስራኤል በመጋቢት ወር ሰፊ ጥቃት ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በደቡባዊ ሊባኖስ የምታካሂደውን ወታደራዊ ዘመቻ የቀጠለች ሲሆን፤ የሂዝቦላህ ይዞታዎችን እና መሠረተ ልማቶችን ዒላማ ያደረጉ ተደጋጋሚ የአየር ጥቃቶችን፣ የከባድ መሣሪያ ደብደባዎችን እና የየብስ ኦፕሬሽኖችን እያካሄደች ትገኛለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0