https://amh.sputniknews.africa/20260905/5140580.html
ኤል ኒኞ 2026፦ የአፍሪካ የጽናት ፈተና ከድርቅ እስከ ጎርፍ
ኤል ኒኞ 2026፦ የአፍሪካ የጽናት ፈተና ከድርቅ እስከ ጎርፍ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የ2026 ኤል ኒኞ በአፍሪካ ላይ የሚያሳድረውን ድርቅ፣ ሙቀትና የጎርፍ ስጋት እንዲሁም በግብርና፣ በገበያና በምግብ ዋስትና ላይ የሚያስከትለውን ተፅዕኖ ይዳስሳል። የችግሩ መፍትሔም የቀደመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን... 05.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-05T16:50+0300
2026-09-05T16:50+0300
2026-09-05T16:50+0300
drum of changes
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/05/5140421_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_b3fb3a5ea762f8db33fed00d79dcd3a8.png
ኤል ኒኞ 2026፡ የአፍሪካ የጽናት ፈተና፣ ከድርቅ እስከ ጎርፍ
Sputnik አፍሪካ
“አፍሪካ በከፍተኛ ደረጃ ስንዴ የምታስገባ አህጉር ናት። አፍሪካ በየዓመቱ ከ50 ሚሊዮን ቶን በላይ ስንዴ ታስገባለች። ለዚህም ከ20 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ታወጣለች። ስለዚህ ኤል ኒኞ በሚከሰትበት ጊዜ የሚሆነው የስንዴ ምርት መቀነስ፣ የሌሎች እህሎች ምርት መቀነስ ነው... ይህም የገበያ ተጋላጭነትንና የንግድ ሚዛን መዛባቱን የበለጠ ያባብሰዋል” ሲሉ ዓለም አቀፍ የግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ሳይንቲስት እና የመኸር ስንዴ እርባታ መሪ ተመራማሪው ታደሰ ዉለታው (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገግረዋል።
የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የ2026 ኤል ኒኞ በአፍሪካ ላይ የሚያሳድረውን ድርቅ፣ ሙቀትና የጎርፍ ስጋት እንዲሁም በግብርና፣ በገበያና በምግብ ዋስትና ላይ የሚያስከትለውን ተፅዕኖ ይዳስሳል። የችግሩ መፍትሔም የቀደመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን ምላሽ መስጠት፣ በመስኖና አየር ንብረት ተስማሚ ዘሮች ላይ ኢንቨስት ማድረግ እና ምግብ ለተጎጂዎች እንዲደርስ ዘላቂ ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ እንደሆነ ያመላክቱናል በራባት ሞሮኮ የሚገኘው የድርቅ አከባቢዎች ዓለም አቀፍ የግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ሳይንቲስት እና የመኸር ስንዴ እርባታ መሪ ተመራማሪው ታደሰ ዉለታው (ዶ/ር)።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡
በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የ2026 ኤል ኒኞ በአፍሪካ ላይ የሚያሳድረውን ድርቅ፣ ሙቀትና የጎርፍ ስጋት እንዲሁም በግብርና፣ በገበያና በምግብ ዋስትና ላይ የሚያስከትለውን ተፅዕኖ ይዳስሳል። የችግሩ መፍትሔም የቀደመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን ምላሽ መስጠት ተጽእኖውን ለመቋቋም ምን ጥቅም አላቸው የሚለውን ጉዳይና ተያያዥ ነጥቦችን በተመለከተ በሞሮኮ ራባት የሚገኘው የድርቅ አከባቢዎች ዓለም አቀፍ የግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ሳይንቲስት እና የመኸር ስንዴ እርባታ መሪ ተመራማሪው ታደሰ ዉለታው (ዶ/ር) አነጋግረናቸዋል ።ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/05/5140421_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_b7f102f8876523843ef26c77a3b494cb.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
ኤል ኒኞ 2026፦ የአፍሪካ የጽናት ፈተና ከድርቅ እስከ ጎርፍ
ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
“አፍሪካ በከፍተኛ ደረጃ ስንዴ የምታስገባ አህጉር ናት። አፍሪካ በየዓመቱ ከ50 ሚሊዮን ቶን በላይ ስንዴ ታስገባለች። ለዚህም ከ20 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ታወጣለች። ስለዚህ ኤል ኒኞ በሚከሰትበት ጊዜ የስንዴ ምርት መቀነስ፣ የሌሎች እህሎች ምርት መቀነስ ነው... ይህም የገበያ ተጋላጭነትንና የንግድ ሚዛን መዛባቱን የበለጠ ያባብሰዋል” ሲሉ በሞሮኮ የዓለም አቀፍ የግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ሳይንቲስት እና የመኸር ስንዴ እርባታ መሪ ተመራማሪው ታደሰ ዉለታው (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገግረዋል።
በዛሬው
የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የ2026 ኤል ኒኞ በአፍሪካ ላይ የሚያሳድረውን ድርቅ፣ ሙቀትና የጎርፍ ስጋት እንዲሁም በግብርና፣ በገበያና በምግብ ዋስትና ላይ የሚያስከትለውን ተፅዕኖ ይዳስሳል። የችግሩ መፍትሔም የቀደመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን ምላሽ መስጠት ተጽእኖውን ለመቋቋም ምን ጥቅም አላቸው የሚለውን ጉዳይና ተያያዥ ነጥቦችን በተመለከተ
በሞሮኮ ራባት የሚገኘው የድርቅ አከባቢዎች ዓለም አቀፍ የግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ሳይንቲስት እና የመኸር ስንዴ እርባታ መሪ ተመራማሪው ታደሰ ዉለታው (ዶ/ር) አነጋግረናቸዋል ።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በ
እንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox